ለትምህርት ፈላጊወች

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2ዐ11 ዓ.ም በሁለተኛ ዲግሪ በቅዳሜና እሁድ መርሀ ግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስልጠና መስኮች ተማሪዎችን አዲስ አበባ ላይ ተቀብሎ ማስልጠን ይፈልጋል፡፡

 1. Power System Engineering
 2. Sustainable Energy Engineering
 3. Production Engineering and Management
 4. Process Engineering
 5. Manufacturing Engineering
 6. Environmental Engineering
 7. Communication System Engineering
 8. Computer Science
 9. Computer Engineering
 10. Industrial Management
 11. Food Quality and Safety
 12. Food Technology
 13. Post Harvest Technology
 14. Poymer Science and Engineering
 15. Thermal Engineering

የመመዝገቢያ መሥፈርት

 • ከስልጠና መስኩ ጋር ተዛማች የሆነ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

የምዝገባ ጊዜ 

 • 30/11/10-30/12/2010

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትጊዜ

 • 13/01/2011

የመመዝገቢያና የመማሪያ ቦታ፡-

 • አዲስ አበባ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የርቀትና ተከታታይ ማስተባሪያ ጽ/ቤት  አራት ኪሎ ዳግማዊ ሚኒሊክ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ

ትምህርቱ የሚሰጥበት ጊዜ

 • ቅዳሜና እሁድ

ስልጠናው የሚወስደው ጊዜ

 • ሦስት ዓመት

ማሳሰቢያ፡-

 • ለበለጠ መረጃ በድህረ ገጻችን WWW.BiT.BDU.edu.et ወይንም በስልክ ቁጥር 0582200612/0582264060 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • ከተመረቁበት ተቋም ከምዝገባ በፊት Official Transcript ማቅረብ የሚችል
 • Official Transcript  http://studentinfo.bdu.edu.et/ReceivedOfficials የሚለው ላይ ገብቶ መድረሱን ማረጋገጥ ይቻላል፡፡
Date: 
Sat, 09/01/2018
Image: 
Place: 
Bahir Institute of Technology-Bahir Dar University
Share