ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2ዐዐ7 ዓ.ም በሁለተኛው ሴሚስተር በሁለተኛ ዲግሪ በቅዳሜና እሁድ መርሀ ግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የስልጠና መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስልጠን ይፈልጋል

1.  Power System Engineering

2.  Applied Human Nutrition

3.  Sustainable Energy Engineering

 የመመዝገቢያ መሥፈርት

 ከስልጠና መስኩ ጋር ተዛማች የሆነ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

የምዝገባ ጊዜ 

 19-06/07- እስከ 09/07/07

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትጊዜ

              12/07/07 ዓ.ም.

የመመዝገቢያ ቦታ፡-

              አዲስ አበባ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የርቀትና ተከታታይ ማስተባሪያ ጽ/ቤት  አራት ኪሎ ዳግማዊ ሚኒሊክ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ

ትምህርቱ የሚሰጥበት ጊዜ

             ቅዳሜና እሁድ

የክፍያ ሁኔታ

            የመመዝገቢያ 100.00 ብር

የባንክ አካውንት ቁጥር የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ

         ባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 1000013094563

ስልጠናው የሚወስደው ጊዜ

         ሦስት ዓመት

ማሳሰቢያ፡- ለበለጠ መረጃ  በስልክ ቁጥር 0918780453/0913140012 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

             የባህር ዳር ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የተከታታይና ርቀት ት/ት ማስተባበሪያ

 

 

 

 

 

 

Date: 
28 Feb 2015
Place: 
Bahir Dar Institute of Technology
Share