የ2ኛ ድግሪ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና ስለማሳወቅ

በትምህርት ቤታችን ባሉት ፕሮግራሞች የ2ኛ ድግሪ ለመማር የተመዘገባችሁ አመልካቾች የፈተና ጊዜ በ03/02/07 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ላይ በ Hall1A ,Hall1B እና Hall2A እንደሚሰጥ እንገልፃለን፡፡የተፈታኞችን ስም ዝርዝር የምዝገባ ጊዜ እንዳለቀ በድረገፃችን እናሳውቃለን፡፡ WWW.bit.bdu.edu.et/scee/

                                                           ት/ቤ

Date: 
Fri, 10/10/2014
Image: 
Place: 
Bahir Dar University School of computing and Electrical engineering
Share