ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በ2008 ዓ.ም የክረምት መርሃ ግብር በተለያዩ የስልጠና መስኮች ሰልጣኞችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉአማልካቾች ከ28/08/2008- 30/09/2008 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢንስቲትዩቱ ሬጅስትራር ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን፡፡

Date: 
Wed, 05/04/2016
Place: 
Bahir Dar University
Share