የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ

የኢንስቲትዩቱ በየደረጃው የሚገኙ የአካዳሚክና የአስተዳደር አመራሮች በበጀት ዓመቱ በ6 ወር በዝግጅትና በትግበራ ምዕራፍ ሊከናወኑ የታቀዱ ስራዎች ክንውን ውይይት ከየካቲት 16 -20/2009 ዓ.ም በጎንደር ከተማ አካሄደ፡፡ በወይይቱም በ6 ወር ውስጥ የታዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እንዲሁም የመፍትሄ ሀሳቦች በዝርዝር ቀርቧዋል፡፡ በተጨማሪም በቀጣይ 6 ወራት ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ተለይተው እንዲተገበሩ የስራ መመሪያ ተሰጥቷል፡፡

images: 
Share