የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጣና በለስ የተቀናጀ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ማስተማር ጀመረ

በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንሰቲትዩት ከጣና በለስ የተቀናጀ የስኳር ልማት ፕሮጀክት ጋር በመተባበር የአካባቢውን ማህበረሰብ ከቦታቸው ሳይርቁ እንዲማሩ በማሰብ ጃዊ ከተማ ላይ በመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና በ አውቶሞቲቪ እንጂነሪንግ እንዲሁም በሁለተኛ ዲግሪ በማኑፋክቸሪንግ እንጂነሪንግ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር የጀመረ ሲሆን በቀጣይም በሌሎች የእንጂነሪንግ የስልጠና መስኮቸ አዲስ ተማሪዎቸን ተቀብሎ ማስተማር የሚጀምር መሆኑን በመከፈቻው ፕሮግራም ላይ ተገልጿል::


images: 
Share