የትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት

የመግቢያ መስፈርት
የመሰናዶ ፈተና ለወሰዱ፡-

• በ2010 ዓ.ም 295 እና ከዚያ በላይ
• በ2009 ዓ.ም 295 እና ከዚያ በላይ
• በ2008 ዓ.ም 295 እና ከዚያ በላይ
• በ2007 ዓ.ም 275 እና ከዚያ በላይ
• በ2006 ዓ.ም 250 እና ከዚያ በላይ
• በ2005 ዓ.ም 265 እና ከዚያ በላይ
• በ2004 ዓ.ም 265 እና ከዚያ በላይ
• በ2003 ዓ.ም 265 እና ከዚያ በላይ
• በ2002 ዓ.ም 280 እና ከዚያ በላይ
• በ2001 ዓ.ም 200 እና ከዚያ በላይ
• ከ1995-2000 ዓ.ም የመሰናዶ ፈተና ወስደው ውጤት ያስመዘገቡ

  •  ከ1994 ዓ.ም በፊት ዲፕሎማ ያጠናቀቁ
  •  ከ1994 ዓ.ም በፊት ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በዲፕሎማ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ እና ከ1994 ዓ.ም በኋላ ከየትኛውም ተቋም ትምህርታቸውን በ10+3 ወይም በደረጃ -4 ያጠናቀቁ ደረጃ-4 የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የሚያቀርቡ

 

Share