በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2ዐዐ8 ዓ.ም በሁለተኛ ዲግሪ በቅዳሜና እሁድ ( Weekend) መርሀ ግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የስልጠና መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስልጠን ይፈልጋል
- Power System Engineering
- Applied Human Nutrition
- Sustainable Energy Engineering
- Process Engineering
- Production Engineering & Management
- Environmental Engineering
ü የመመዝገቢያ መሥፈርት
· ከስልጠና መስኩ ጋር ተዛማጅ የሆነ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
ü የምዝገባ ጊዜ
· 25/12/07-20/01/2008
ü የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትጊዜ
· 22/01/2008 ዓ.ም.
ü የመመዝገቢያና የመማሪያ ቦታ፡-
· አዲስ አበባ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የርቀትና ተከታታይ ማስተባሪያ ጽ/ቤት አራት ኪሎ ዳግማዊ ሚኒሊክ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ
ü ትምህርቱ የሚሰጥበት ጊዜ
· ቅዳሜና እሁድ ( Weekend)
ü ስልጠናው የሚወስደው ጊዜ
· ሦስት ዓመት
ለበለጠ መረጃ በድህረ ገጻችን WWW.bit bdu.edu.et ወይንም በስልክ ቁጥር 0582200612 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የባህር ዳር ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የተከታታይና ርቀት ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
ቀን 27/12/2007 ዓ.ም
ማስታወቂያ
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2ዐዐ8 ዓ.ም በማታው መርሀ ግብር
በመጀመሪያ ዲግሪ ፡-
1. Electrical Engineering
Ø የመመዝገቢያ መሥፈርት
ሀ. ለመጀመሪያ ዲግሪ ፡-
1. በተፈጥሮ ሳይንስ ዲግሪ ያለው/ላት
2. ዲፕሎማ ወይንም 12+2
3. አድሻንስ ዲፕሎማ
4. Level 4 ከዚያ በላይ ያለውና/ላት COC የወሰደ/ች
5. የመሰናዶ ውጤት
5.1. 2007 ዓ.ም. 275 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት
5.2. 2006 ዓ.ም. 250 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት
5.3. 2ዐዐ5 ዓ.ም. 265 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት
5.4. 2ዐዐ4 ዓ.ም. 265 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት
5.5. 2ዐዐ3 ዓ.ም. 265 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት
5.6. 2ዐዐ2 ዓ.ም. 280 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት
5.7. 2001 ዓ.ም. 200እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት
5.8. 1995-2000 ዓ.ም. የመሰናዶ ፈተና የወሰዱ
ለ. ለሁለተኛ ዲግሪ ፡-
· የመጀመሪያ ዲግሪ ተዛማች በሆነ የትምህርት መስክ ያለው/ላት
Ø ለሁሉም አመልካቾች
· የመመዝገቢያ ፡ - 100.00 ብር
· የምዝገባ ጊዜ:25/12/07-15/01/2008
· የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን: 22/12/2008
· የመመዝገቢያ ቦታ፡- የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 21
የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት የተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት