Community Service Announcements

የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ልማት አሁን ከሚገኝበት ዝቅተኛ ከሆነ የእድገት ደረጃ በከተማችን ኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ ሰፊውን ድርሻ መያዝ ወደሚችልበት ደረጃ እንዲሸጋገር መወሰድ ከሚገባቸው እርምጃወች አንዱ ባለሀብቱ በዘርፉ ልማት መሪ ሚናውን መጫወት እንዲችል ምቹ ሁኔታወችን መፍጠር እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት ኢንዱስትሪዎች ያሉባቸውን ውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት ያግዝ ዘንድ  በእያንዳንዱ ኢንዱስትሪ  ያሉ ችግሮች እንዲጠኑ ቢሮው ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በባህርዳር ከተማ ከጥቅምት 30 እስከ ኅዳር 12 ቀን 2010 ዓም በተደረገው እንቅስቃሴ የታዩ ኢንዱስትሪዎች ብዛት መካከለኛ 75 ከፍተኛ 15 በድምሩ 90 ሲሆኑ በኢንዱስትሪዎች ያሉ በዋናነት የመሠረተ ልማት፣ የሊዝ ፋይናንስና ፕሮጀክት ፋይናንስ፣ የጥሬ ዕቃ (ግብዓት) አቅርቦት ፣ የገበያ ትስስርና የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን የዳሰሰ ጥናት የተካሄደ ሲሆን ችግሮችን ለመለየት የተንቀሳቀሰው ቡድን በራሱ የሚፈቱ ችግሮችን በመፍታትና በባለሃብቱ የሚፈቱ ችግሮችን ለማሳየት ጥረት አድርጓል፡፡
በዚህም መሰረት 70 በማምረት ላይ ያሉ 10 ማምረት ያቋረጡ  2 የተዘጉ 1ግንባታ ጨርሰው የመብራት መስመር ያልተዘረጋለት 3 በሙከራ ምርት ላይ ያሉ እና 4 መሠረተ ልማት ተሟልቶላቸው ማሽን በመትከል ሂደት ላይ ያሉ  ናቸው፡፡
በማምረት ላይ ካሉ ኢንዱስትሪዎች መካከል የ34 ኢንዱሰትሪዎች የማምረት አቅም በአማካይ 29.4% ሲሆን የ--- ኢዱስትሪዎች በተለያየ ምክንያት የደረሱበትን የማምረት አቅም ማወቅ አልተቻለም፡፡ በማምረት ላይ ያሉ ኢንዱስትሪዎች የፈጠሩት የሥራ ዕድል ወንድ 3171 ሴት 1709 በድምሩ 4870 ነው፡፡
 

.

የድርጅቱስም

ዘርፍ

.ቁጥር

ደረጃ

የተለየ የቴክኒክችግር

 
 
ፈፃሚ አካል

1

ኮከብቀለምናእምነበረድ

ኬሚካል

0949171717  (መንገሻ)

ከፍተኛ

ለቀለም ኬሚሰት  ሙያዊ ስልጠና ፣
የካይዘን ስልጠና

ቲቪቲ፣ባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ

2

መርከብዩኒየንምጥንማዳበሪያመቀላቀያ

ኬሚካል

0918819291 (የሻምበል)

መካከለኛ

የካይዘን ስለጠና

ቲቪቲ፣ባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ

3

አማራፓይፕ

ኬሚካል

 

ከፍተኛ

ኢንዱስተሪኤክስቴንሽን፣ በፕላስቲክ ዙሪያ ስልጠና

ቲቪቲ፣ባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ

4

እናኑፒፒቀረቲት

ኬሚካል

0938383816
 (ጌታየ)

ከፍተኛ

ካይዘንስልጠና

ቲቪቲ

5

 ባ/ዳርፒፒቀረጢት

ኬሚካል

0918354376 (ባይህ)

ከፍተኛ

ኤሌክትሪካልናሜካኒካልባለሙያ እጥረት ፣የካይዘንስልጠና፡፡

ቲቪቲ፣ባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ

6

አለምቆርቆሮፋብሪካ

ብ/ብ

 0918763481 ሃብታሙ

መካከለኛ

ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን

ባ/ዳር ዩኒቨርስቲ

7

ፀሃይቀለምፋብሪካ

ኬሚካል

 ካሳ 929917937

መካከለኛ

የቀለምኬሚስትያስፈልገናል፤ የኦፕሬተሮቸክህሎትስልጠናእንፈልጋለን፤ካይዘን ስልጠና

ቲቪቲ፣ባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ

 8

ባ/ዳርአግሮስቶን

ኮንስተራክሽን

918779156

መካከለኛ

በጣውላስራላይ የተሰማሩባለሙያዎች የክህሎት  ክፍተት መኖር፤የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ውስንነት

ቲቪቲ

 9

አማጋስፖንጅፋብሪካ

ኬሚካል

0918711517
( ገብሩ)

ከፍተኛ

የካይዘን ክፍተት ፣የማሽን ኦፕሬተር ስልጠና አለማግኘትና በአካባቢው አለማገኘት (ኦፕሬተር ከተግባረ እድ ኮሌጅ ይመጣል፡፡)

ቲቪቲ፣ባ/ዳር ዩኒቨርስቲ

   10

ጣናኮማኒኬሽንኃ/የተ/የግ /ማህበር

ኤሌክቶሮኒክስ

0918353638 (ደርብ)

ከፍተኛ

 የባለሙያዎች የክህሎት ክፍተት መኖር፡፡  ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አናሳ መሆኑ፡፡

ቲቪቲ፣ባ/ዩኒቨርስቲ

 11

ተክራርዋየፕላስቲክውጠየቶችማምረቻኃ/የተ/የግ/ማህበር

ኬሚካል

0932851567 (ዳዊት)

ከፍተኛ

ዩንቨርስቲውበፕላስቲክላይስልጠናቢሰጥ፣የሰለጠነየሰውሀይልያስፈልገናል፣የዩንቨርስቲትስስሩየላላነው፡፡

ባ/ዩኒቨርስቲ

 12

ፋሲልኢንጅነሪንግ

ብ/ብ

0918341495 (ፋሲል)

መካከለኛ

ተማሪዎችወደፋብሪካው  ለልምምድይመጣሉ፤ ለመመረቂያየሚመጣውንቴክኖሎጅሰርተንእናስረክባለንግንየተሰራውቴክኖሎጅወደተግባርሲገባአይታይም::

ቲቪቲ፣ባ/ዩኒቨርስቲ

 13

ባ/ዳርፍሌክሴብልወርክሾፕ

ብ/ብ

0912198073 ሙሉጌታ

መካከለኛ

የካይዘንስልጠናዕንፈልጋለን

ቲቪቲ

 14

ናይልኢንዳስተሪያልናኮመሪሻልኃ/የተ/የግ/ማህበር

ብ/ብ

 

መካከለኛ

ዩንቨርስቲትስስርየለም

ባ/ዳር ዩኒቨርስቲ

 15

ተሻለተሸመናጓደኞ

ብ/ብ

0918341640 ተሻለ

መካከለኛ

ካይዘንጅማሮአለ፣ግንየቴቪቲተቋማትድጋፋቸውተቀዛቅዟል

ቲቪቲ

 16

ዩሴፍተሰጋ

ብ/ብ

ዮሴፍ 918353258

መካከለኛ

ካይዘንጅማሮአለ፣ግንየቴቪቲተቋማትድጋፋቸውተቀዛቅዟል

ቲቪቲ

 17

አንተሁንናዘላለም

እንጨትናብ/ብ

0931823678 አንተሁን

መካከለኛ

ካይዘንጅማሮአለ፣ግንየቴቪቲተቋማትድጋፋቸውተቀዛቅዟል

ቲቪቲ

 18

ሙኒክኢንጅነሪንግ

ብ/ብ

 

መካከለኛ

የቴቪቲተማሪወችወደእኛለልምምድከመምጣትውጭችግርፈችድጋፍተደርጎልንአያቅም፣ካይዘንስልጠናእንፈልጋለን

ቲቪቲ

 19

ሳለሁድሴ፣ዮሃንስአለሀኝ፣አስራትስዩም፣ሞሃመድአህመድ፣ዳኛነሽክንዴ፣መርእድጌታቸው፣ምኮነንአበበናጓደኞ፣አሰፋከበደ፣ደሳለኝባይህ፣አወቀስራህብዙ፣ቻላቸውያለው፣አፍሪካግደይ፣አያሌውበለጠ፣ምክሬሙጨ፣ ዘላለምፍረህይወትናጓደኞ፣ ፈንታብርሃኔ፣ደርሰህአሰፋናጓደኞ

እንጨትናቀርቀሃዘርፍማህበራት

918762044

መካከለኛ

የቴቪቲየኢንዱስትሪኤክስቴንሽንድግፍቆሟል፣ካይዘንስልጠናወስደናልግንእየተገበረን አይደለም

ቲቪቲ

 20

አለማየሁታደሰ፣ዘነበተስፋየ፣ዘላለምምኒይችል፣ሙሉግታአውደው፣አምባቸውተስፋየ፣ኃይለማሪያምዘመነ፣አገኘሁይስማው፣ስሜነህአሰጌ፣ተስፋሁንአድማሱ፣ጥጋቡበላይ

ባ/ዳርብ/ብናአንጥረኞችማህበር

 

መካከለኛ

በፊትየካይዘንትግበራተሞክሯል፣የደረጃ 3 ስልጠናወስደንለፈተናእንጠራችኋለንተብለንሳንጠራቀረንአሁንክትትሉስለቀረየካይዘንትግበራወደነበረበትተመልሠሷል

ቲቪቲ

 
 
 
 
 
 

 

Share