ለሁለተኛ ዲግሪ የማታ ተማሪዎች በሙሉ

የመመርቂያ ስራችሁን በመስራት ላይ ለምትገኙ የሁለተኛ ዲግሪ የማታ ተማሪዎች የክረምት ሴሚስተር መርሃ ግብር ለመመዝገብ ከአማካሪያችሁ (Advisor) አሁን ያላችሁበትን ደረጃ የሚገልጽ ደብዳቤ እስከ 25/12/2012 ዓ.ም ድረስ በየፕሮግራማችሁ ቼር እንድታስገቡ እና እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡ እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ያላስገባ ተማሪ አናስተናግድም፡፡                       ፋኩሊቲው

images: 
Share