ለኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ምህንድስና የ2ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የምርምር ስራችሁን (Thesis) በወቅቱ ያልጨረሳችሁ እና ለማራዘም የምትፈልጉ የመደበኛ(Regular) የማታ(Extension) የዊክንድ (Weekend)ፕሮግራም የምትማሩ ተማሪዎች እስከ መስከረም 19 2013 ዓ.ም ድረስ የምርምር ስራችሁን የደረሰበትን ደረጃ የሚገልፅ ደብዳቤ ከአማካሪያችሁ ()በማምጣት በየቸራችሁ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
ፋኩሊቲው
images:

