ለሶስተኛ (PhD) ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ለሶስተኛ (PhD) ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር በተነደፈዉ አገር በቀል ዲግሪ የትብብር ፕሮግራም በመደበኛ ፕሮግራም
በ30 የተለያዩ የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በተጠቀሱት የ3ኛ ዲግሪ የትምህርት መስኮች መማር የምትፈልጉ እስከ ነሐሴ 17/2013 ዓ/ም ድረስ በሚከተለዉ
ድረ ገጽ ኦን ላይን (Online) ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
https://bdu.edu.et/hcppreg/
ማሳሰቢያ
1. የፈተና ቀን ነሐሴ 26/2013 ይሆናል
2. ለማመልከት የምት
ልኳቸው ማንኛውም ዶክመንቶች በጥራት የሚነበቡ መሆን አለባቸው
3. ኦፊሻል ትራንስክርቢት ከነሐሴ 25/2013 በፊት መድረስ አለበት
4. ኢፊሻሉ ያልደረሰለት አመልካች ለመግቢያ ፈተና አይቀመጥም
5. ኦፊሻል የምትልኩት በፖስታ ሳጥን ቁጥር 79 ነው
6. የማመልከቻ ክፍያ ብር 200 ሲሆን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር

  • 1000013094563 ለባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት ትምህርት ዘርፎች
  • 1000096185007 ለኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት ትምህርት ዘርፎች
  • 1000013099522 ለሌሎች ኮሌጆች ትምህርት ዘርፎች ገቢ ማድረግና ደረሰኙን በድረ ገጹ መላክ ያስፈልጋል፡፡ 

Image: 
Date: 
Thu, 07/22/2021
Place: 
BiT-Bahir Dar University
Share