ለሲቪል እና ውሃ ሃብት ም/ፋኩልቲ ለሁሉም ዓመት (MSc እና MEng) ERA በሌሎች Sponsor አድራጊነት በክረምት እና በመደበኛ ድህረ ምረቃ(PG) ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ

ለሁሉም ዓመት የሲቪል እና ውሃ ሃብት ም/ፋኩልቲ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመመረቂያ ፅሁፍ ያቀረባችሁ እና ምረቃ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ለምረቃ ዝግጁ መሆን አለመሆናችሁን ከየካቲት 28 እስከ 29 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ከፋኩልቲው ሬጅስትራር(ሚስባህ) ቢሮ ድረስ በአካል በመምጣት ያላችሁበትን “Status” እንድታውቁ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀርና ምርቃት ቢያልፋችሁ ፋኩልቲው ኃላፊነቱን የማይወስድ መሆን እንገልፃለን፡፡

Date: 
8 Mar 2019
Image: 
Place: 
Bahir Dar Institute of Technology
Share