የ2012 ዓ.ም. አረንጏዴ ልማት ስራ

የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከ 2011 ዓ.ም. ጀምሮ ‘በታንታ ላጉና’ በተሰኘዉ እና ከባሕር ዳር በ17 ኪ.ሜ. ሰሜን አቅጣጫ በሚገኘዉ ቦታ ላይ የአረንጏዴ ልማት ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡ በያዝነዉ የ2012 ዓመት በክረምት ወቅት ተቋሙ ሠራተኞቹን በማስትባበር በሃምሌ ወር ላይ በሁለት ዙር የ2000 ችግኞችን ተከላ አካሂዷል፡፡ ቦታዉንም ጥበቃ ቀጥሮ እያስጠበቀና እየተከታተለ ይገኛል::
images: 
Share