በባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በሚሰጡ የማስተር ፕሮግራሞች በ2013ዓ.ም በማታው መርሃ-ግብር ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ አመልካቾች የምዝገባና የትምህርት መጀመሪያ መርሃ-ግብር እንደሚከተለው መሆኑን እየገለፅን ተመዝጋቢዎች ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ካርድና አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ ይዛችሁ በተጠቀሱት ቀናት ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
- የምዝገባ ቀናት ህዳር 09—10 /2013 ዓ/ም በቅጣት 11/2013 ዓ/ም ነው፡፡
- ትምህርት የሚጀምርበት ቀን ህዳር 14/2013 ዓ/ም
- የትምህርት ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ ለ Application የከፈላችሁትን ኦርጅናል ድረሰኝ፡
- ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ(3*4)የሆነ፡፡
- እስካሁን ድረሰ ኦፊሻል ትራንስክርቢት ያላስላካችሁ /ያልደረሰላችሁ እስከ ምዝገባው ቀን ድረስ እንዲደርስ አድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲቱዩት
ሬጅስትራርና አሉሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክተር ጽ/ቤት-ባህር ዳር
