BiT Snapshot

በማታው መርሃ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመቀጠል ለምትፈልጉ ሁሉ

ከዚህ ቀደም በወጣው ማስታወቂያ መሰረት በተለያዩ ምክንያቶች መመዝገብም ሆነ የመግቢያ ፈተና መውሰድ ያልቻሉ አመልካቾች መኖራቸውን መረዳት ችለናል፡፡ ስለዚህ የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ይህንን ችግር ግምት ውስጥ በማስገባት በድህረ ምረቃ የማታው መርሃ ግብር አመልካቾች እስከ ህዳር 30/03/2013ዓ.ም እንዲመዘገቡ የፈቀደ በመሆኑ ይህንን እድል በመጠቀም በተሰጠው ቀነ ገደብ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡

የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተከታታይና ርቀት ትም/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

Date: 
30 Nov 2020
Place: 
BiT-Bahir Dar University
Share