Body:
በኢንስቲትዩቱ ዉስጥ በሚገኙ ሁሉም የትምህርት ክፍሎች የ2012 ዓ.ም መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች መማር ማስተማር ከ05/04/2013 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ ሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸዉ ላይ በመገኘት ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ይገኛሉ፡፡ መማር ማስተማሩ በታቀደዉ መሰረት እንዲቀጥልም ሁሉም ፋኩልቲዎች የክትትል እና ቁጥጥር ስራዉን ባላሰለሰ መልኩ ከወዲሁ ጀምረዋል፡፡

images:

