የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2012 ዓ.ም ጀምሮ በኢንስቲትዩት ደረጃ የሚሾሙ ዳይሬክተሮችን ለመምረጥ የሚያስችል አሰራር በ BiT-Senate No 01/2012 በፀደቀው መሰረት ከዚህ በታች ለተጠቀሱት የሃላፊነት ቦታዎች
1. Director of research
2. Dean for school of graduate studies
3. Director for Bahir Dar Energy Centre
ማገልገል የምትፈልጉ አመልካቾች ከ08/06/2013-14/06/2013 ዓ.ም. ድረስ ቀጥሎ ከተራ ቁጥር 1-5 የተዘረዘሩትን መረጃዎች፡፡
1. ማመልከቻ
2. ሲቪ (CV)
3. የትምህርት ዝግጅት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ
4. የስራና የአመራርነት ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ
5. ዋና ተግባራቱን ለማስፈፀም የሚያቀርቡት አጭር የስራ እቅድ /ንድፈ ሃሳብ/
በባሕርዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ፅ/ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡ ውሳኔ የሚሰጠው በ BiT-Senate No 01/2012 መሰረት የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች አመልካቾች ያቀረቡትን ዶክመንት ' ያላቸውን የስራ ባህሪ 'መልካም ሰብእና እና የመሳሰሉትን መሠረት በማድረግ ይሆናል
Date:
16 Feb 2021
Place:
Bahir Dar University
