የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ነው

Body: 

የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከሐምሌ 12/ 2013 ዓ.ም. ጀምሮ የበጀት አመቱን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት መገምገም የጀመረ ሲሆን በግምገማውም ሁሉም ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ዲኖች ተሳታፊ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡

 

 

 

 

Share