የኢትዮጵያዊነት ቀን

Body: 

ጳጉሜ 1/2013 “ለኢትዮጵያዊነት ክብር እቆማለሁ፤ እዘምራለሁ” በሚል በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባሕር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያዊነት ቀን ተከብሯል።

Share