በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በ2014 ዓ.ም. ዕቅድ ላይ ውይይት እያካሄደ ነው

Body: 

ዛሬ ጳጉሜ 02/2013 ዓ.ም. እየተካሄደ ባለው የበጀት ዓመቱ የእቅድ ውይይት ላይ የተቋሙን ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ ሁሉም ዲኖችና ዳይሬክተሮች የተገኙ ሲሆን የየክፍሎቹ እቅዶች እየቀረቡ ውይይት እየተካሄደባቸው ይገኛል::
 

Share