Featured News

የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከሐምሌ 12/ 2013 ዓ.ም. ጀምሮ የበጀት አመቱን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት መገምገም የጀመረ ሲሆን በግምገማውም ሁሉም ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ዲኖች ተሳታፊ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡

 

 

 

 

More
Wed, 2021-07-21 14:48
 
በባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስርና የማህበረሰብ አገልግሎት ቢሮ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም. ከኢትዮጵያ አእምሮአዊ ንብረት ጽ/ቤት ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የግማሽ ቀን ስልጠና ላይ በርካታ የኢንሰቲትዩቱ መምህራንና ሰራተኞች ተገኝተው ስልጠናውን ተከታትለዋል፡፡ ስልጠናው የአእምሮአዊ ንብረት ማለት ምን ማለት ነው? የአእምሮአዊ ንብረት ጥበቃና አስተዳደር በኢትዮጵያ ምን ደረጃ ላይ ነው? ለፓተንት፣ ኮፒ ራይት እና ለመሳሰሉት የአእምሮአዊ ንብረት መብቶች ጥበቃ እንዴት ማመልከት ይቻላል? ጥበቃውን ለማግኘት መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ምንድን ናቸው? በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያጠነጠነ ሲሆን በአገር አቀፍ ደረጃ ያለው
More
Sun, 2021-07-18 13:31

በባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስርና የማህበረሰብ አገልግሎት ቢሮ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም. ባዘጋጀው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ የኢንስቲትዩቱ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ሰይፉ አድማሱ እና የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር መኳንንት አገኘሁን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች፣ መምህራንና ተመራማሪወች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም ተማሪዎች የተገኙ ሲሆን ሁሉም የተዘጋጁ ችግኞችን በመትከል የአረንጓዴ አሻራቸውን ማሳረፍ ችለዋል፡፡ ችግኞች የተተከሉበት ቦታ ታንታ ላጉና ተብሎ በሚጠራው ቀበሌ በሚገኝ ኮረብታማ ቦታ ሲሆን በዕለቱ ከ2000 በላይ ችግኞች መተከላቸውን የቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት አስተባባሪው አቶ ናቃቸው አሰፋ

More
Sat, 2021-07-10 17:30

No front page content has been created yet.