ለBiT Extension ተማሪዎች በሙሉ

በ2012ዓ.ም ሁለተኛው ሴሚስተር በኮቪድ ምክንያት የተከታታይ ትምህርት መቋረጡ ይታወቃል ስለሆነ ተቋርጦ የነበረው የ2012ዓ.ም ሁለተኛው ሴሚስተር ለማስጀመር ዝግጅት ስለተደረገ መማር ያልጀመራችሁ ከ1ኛ-4ኛ አመት የሆናችሁ ተማሪዎች ከ08/04/2013ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት ስለሚሰጥ በወጣላችሁ ፕሮግራም መሰረት ትምህርት እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡

አካዳሚክ ፕሮግራም ቢሮ

Date: 
16 Dec 2020
Image: 
Place: 
Bahir Dar University
Share