የባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ የደረጃ ዕድገት መስጠት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቶችን የምታሟሉ ሠራተኞች ከ20/02/2007 ዓ.ም እስከ 24/02/2007 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት የሰው ሀብት ስራ አመራር ቢሮ መስፈርቱ የሚጠይቀውን መረጃ ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡
ማንኛውም ሠራተኛ ለደረጃ ዕድገት ውድድር በዕጩነት ለመመዝገብ፡-
· የሙከራ ቅጥር ጊዜውን የፈጸመና ቋሚ ሠራተኛ የሆነ፣
· የጊዜያዊ ሠራተኛ ወይም የኮንትራት ቅጥር ያልሆነ፣
· ቀደም ሲል የደረጃ ዕድገት ያገኘ ከሆነ ዕድገት ባገኘበት የሥራ መደብ ላይ ከ9 ወር ላለነሰ ጊዜ የሠራ፣
· ከዚህ በፊት የሥራ አፈፃፀም የሌለው በየ6ወሩ የተሞላ የቅርብ ጊዜ 2 የሠራ አፈፃፀም ግምገማ ማምጣት ይጠበቅበታል፡፡
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ግዥ የስራ ክፍል
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ብዛት |
የመደብ መታዎቂያ ቁጥር |
የትምህርት ደረጃ |
የትምህርት ዝግጅት/ የስልጣና መስክ |
ተፈላጊ የሥራ ልምድ |
የሥራ ልምድ/አገልግሎት |
ደመወዝ |
ምርመራ |
1 |
የግዥ ክፍል ኃላፊ |
ፕሳ 9 |
1 |
8.14/ባድዩ - 4535 |
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ |
Øፐርቸዚንግ Øማርኬቲንግ Øአካውንቲንግ Øማኔጅመንት Øቢዝነስ ማኔጅመንት Øሎጅስቲክስ
|
Øበግዥ ክፍል ኃላፊነት/ ከፍተኛ ባለሞያነት Øበገበያ ጥናት ኃላፊነት/ከፍተኛ ባለሙያነት Øበንብረት አስተዳደር ክፍል ኃላፊነት/ ከፍተኛ ባለሙያነት Øበፋይናንስ ክፍል ኃላፊነት/ከፍተኛ ባለሙያነት Øበሂሳብ ክፍል ኃላፊነት/ ከፍተኛ ባለሙያነት Øበኦዲተርነት/ኢንስፔክሽን ኃላፊነት/ ከፍተኛ ባለሙያነት |
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 10 ዓመት Øየማስተርስ ዲግሪና 8 ዓመት Øየ3ኛ ዲግሪ(PhD)ና 6 ዓመት |
5781.00 |
|
2 |
የውል አስተዳደር ባለሙያ III |
ፕሳ 6 |
1 |
8.14/ባድዩ - 4542 |
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ |
Øሕግ Øፐርቸዚንግ Øማርኬቲንግ Øሎጅስቲክስ Øማኔጅመንት Øአካውንቲንግ Øኢኮኖሚክስ Øቢዝነስ ማኔጅመንት
|
Øበውል አስተዳደር ባለሙያነት Øበግዥ/በንብረት አስተዳደር ባለሙያነት Øበህግ አገልግሎት ባለሙያነት Øበጉዳይ አስፈጻሚነት Øበጨረታና ስፔስፊኬሽን ዝግጅት ባለሙያነት Øበገብያ ጥናት ባለሙያነት Øበደንበኛች አገልግሎት፣ ተማሪዎች አገልግሎት፣ በተከታታይና ርቀት ትምህርት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በቤተ መጽሕፍት ባለሙያነት፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ Øከሴክሬታሪነት በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት Øየማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት Øየ3ኛ ዲግሪ(PhD)ና3 ዓመት
vለህግ የት/ት ዝግጅት Øየመጀመሪያ ዲግሪና 5 ዓመት Øየማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት Øየ3ኛ ዲግሪ(PhD)ና 2 ዓመት
|
3909.00 |
|
3 |
ከፍተኛ የግዥ ባለሙያ III |
ፕሳ 6 |
1 |
8.14/ባድዩ - 4544 |
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ |
Øፐርቸዚንግ Øማርኬቲንግ Øማኔጅመንት Øቢዝነስ ማኔጅመንት Øአካውንቲንግ Øሎጅስቲክስ Øኢኮኖሚክስ
|
Øበግዥ/በንብረት አስተዳደር ባለሙያነት Øበገብያ ጥናት ባለሙያነት Øበጨረታና ስፔስፊኬሽን ዝግጅት ባለሙያነት Øበሂሳብ/በበጀት ሰራተኝነት Øበኦዲተርነት Øበገንዘብ ያዥነት Øበደንበኛች አገልግሎት፣ ተማሪዎች አገልግሎት፣ በተከታታይና ርቀት ትምህርት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በቤተ መጽሕፍት ባለሙያነት፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ Øከሴክሬታሪነት በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ |
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት Øየማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት Øየ3ኛ ዲግሪ(PhD)ና3 ዓመት
|
3909.00 |
|
4 |
ሴክሪታሪ I |
ጽሂ 8 |
2 |
8.14/ባድዩ - 4536 - 8.14/ባድዩ - 4537 |
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ |
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ |
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ ደረጃ 2 እና 4 ዓመት Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት
|
1743.00 |
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ንብረት አስተዳደር የስራ ክፍል
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ብዛት |
የመደብ መታዎቂያ ቁጥር |
የትምህርት ደረጃ |
የትምህርት ዝግጅት/ የስልጣና መስክ |
ተፈላጊ የሥራ ልምድ |
የሥራ ልምድ/አገልግሎት |
ደመወዝ |
ምርመራ |
1 |
የዕቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ |
ጽሂ 11 |
1 |
8.14/ባድዩ - 4556 |
በቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ የ2ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት/ 10+2/ ደረጃ 2 እና በላይ |
Øሎጅስቲክስ Øማኔጅመንት Øቢዝነስ ማኔጅመንት Øፐርቸዚንግ Øማርኬቲንግ Øማቴሪያልስ ማኔጅመንት Øኢኮኖሚክስ Øአካውንቲንግ Øሴክሪትሪያል ሳይንስ Øኢንፎርሜሽን ኮምንኬሽን ቴክኖሎጅ
|
Øበንብረት አስተዳደር ባለሙያነት/ሰራተኛነት Øበግዥ ክፍል ባለሙያነት/ሰራተኛነት Øበሂሳብ/በጀት ሰራተኛነት Øበማንኛውም የስራ ክፍል ዕቃ ግምጃ ቤት/ ንብረት ሰራተኛነት Øበሀብትና ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ባለሙያነት Øበተማሪዎች አገልግሎት ፕሮክተርነት፣ በምግብ ቤት አስተባባሪነት/ ሽፍት መሪነት/ባለሙያነት Øበሰነድ ሰራተኛነት Øበሪከርደርነት Øበተሸከርካሪ መረጃና ደህንነትና ክትትል ባለሙያነት Ø በሴክሬታሪነት Øበቤተ መጽሀፍት ባለሙያነት |
Øየቴክኒክ እና ሙያ ዲፕሎማ/ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/10+2/ ደረጃ 2 እና 9 ዓመት Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/10+3/ ደረጃ 3 እና 7 ዓመት የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 5 ዓመት |
2628.00 |
|
2 |
የንብረት ክፍል ጸሐፊ |
ጽሂ 11 |
2 |
8.14/ባድዩ - 4557 - 8.14/ባድዩ - 4558 |
በቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ የ2ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት/ 10+2/ ደረጃ 2 እና በላይ |
Øሎጅስቲክስ Øማኔጅመንት Øቢዝነስ ማኔጅመንት Øፐርቸዚንግ Øማርኬቲንግ Øማቴሪያልስ ማኔጅመንት Øኢኮኖሚክስ Øአካውንቲንግ Øሴክሪትሪያል ሳይንስ Øኢንፎርሜሽን ኮምንኬሽን ቴክኖሎጅ
|
Øበንብረት አስተዳደር ባለሙያነት/ሰራተኛነት Øበግዥ ክፍል ባለሙያነት/ሰራተኛነት Øበሂሳብ/በጀት ሰራተኛነት Øበማንኛውም የስራ ክፍል ዕቃ ግምጃ ቤት/ ንብረት ሰራተኛነት Øበሀብትና ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ባለሙያነት Øበተማሪዎች አገልግሎት ፕሮክተርነት፣ በምግብ ቤት አስተባባሪነት/ ሽፍት መሪነት/ባለሙያነት Øበሰነድ ሰራተኛነት Øበሪከርደርነት Øበተሸከርካሪ መረጃና ደህንነትና ክትትል ባለሙያነት Ø በሴክሬታሪነት Øበቤተ መጽሀፍት ባለሙያነት |
Øየቴክኒክ እና ሙያ ዲፕሎማ/ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/10+2/ ደረጃ 2 እና 9 ዓመት Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/10+3/ ደረጃ 3 እና 7 ዓመት የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 5 ዓመት |
2628.00 |
|
3 |
ሴክሪታሪ I |
ጽሂ 8 |
1 |
8.14/ባድዩ - 4548 |
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ |
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ |
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ ደረጃ 2 እና 4 ዓመት Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት |
1743.00 |
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ፋይናንስ የስራ ክፍል
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ብዛት |
የመደብ መታዎቂያ ቁጥር |
የትምህርት ደረጃ |
የትምህርት ዝግጅት/ የስልጣና መስክ |
ተፈላጊ የሥራ ልምድ |
የሥራ ልምድ/አገልግሎት |
ደመወዝ |
ምርመራ |
1 |
የፋይናንስ ባለሙያ III |
ፕሳ 6 |
1 |
8.14/ባድዩ - 4722 |
የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ |
Øአካውንቲንግ Øአካውንቲንግና ፋይናንስ Øባንኪንግና ፋይናንስ Øባንኪንግና ኢንሹራንስ Øማኔጅምንት Øቢዝነስ ማኔጅመንት Øኢኮኖሚክስ |
Øበፋይናንስ ሰራተኛነት Øበበጀት ሰራተኛነት Øበኦዲተርነት Øበአስተዳደርና ፋይናንስ አገልግሎት Øበሂሳብ ሰራተኛነት Øበግዥ ሰራተኛነት Øበንብረት ክፍል ሰራተኛነት Øበእቅድ ዝግጅትና ክትትል ሰራተኛነት Øበደንበኛች አገልግሎት፣ በተማሪዎች አገልግሎት፣ በተከታታይና ርቀት ትምህርት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በቤተ መጽሕፍት ባለሙያነት፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ Øከሴክሬታሪነት በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሦስት ዓመት የሰራ
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት Øየማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት Øየ3ኛ ዲግሪ (PhD)ና3 ዓመት
|
3909.00 |
|
2 |
የፋይናንስ ባለሙያ II |
ፕሳ 5 |
2 |
8.14/ባድዩ - 4723 - 8.14/ባድዩ - 4724 |
የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ |
Øአካውንቲንግ Øአካውንቲንግና ፋይናንስ Øባንኪንግና ፋይናንስ Øባንኪንግና ኢንሹራንስ Øማኔጅምንት Øቢዝነስ ማኔጅመንት Øኢኮኖሚክስ |
Øበፋይናንስ ሰራተኛነት Øበበጀት ሰራተኛነት Øበኦዲተርነት Øበአስተዳደርና ፋይናንስ አገልግሎት Øበሂሳብ ሰራተኛነት Øበግዥ ሰራተኛነት Øበንብረት ክፍል ሰራተኛነት Øበእቅድ ዝግጅትና ክትትል ሰራተኛነት Øበደንበኛች አገልግሎት፣ በተማሪዎች አገልግሎት፣ በተከታታይና ርቀት ትምህርት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በቤተ መጽሕፍት ባለሙያነት፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ Øከሴክሬታሪነት በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ |
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት Øየማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት Øየ3ኛ ዲግሪ (PhD)ና 2 ዓመት
|
3425.00 |
|
3 |
ዋና ገንዘብ ያዥ |
ጽሂ 12 |
1 |
8.14/ባድዩ - 4760 |
የ3ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት/ዲፕሎማ 10+3/እና በላይ |
Øአካውንቲንግ Øአካውንቲንግና ፋይናንስ Øባንኪንግና ፋይናንስ Øባንኪንግና ኢንሹራንስ Øማኔጅምንት Øቢዝነስ ማኔጅመንት Øኢኮኖሚክስ |
Øበገንዘብ ያዥነት Øበሂሳብ/በጀት ሰራተኛነት Øበሰነድ ሰራተኛነት Øበግዥ ሰራተኛነት Øበሪከርድና ማህደር ሰራተኛነት Øበንብረት ክፍል ሰራተኛነት Øበሪጅስትራር ክፍል ሪከርደርነት Øበሴክሪታሪና ገንዘብ ያዥነት Øበዩንቨርስቲ ነዳጅና ቅባት አዳይ ሰራተኛነት Øበተማሪዎች አገልግሎት ባለሙያነት Øበቤተ መጻሕፍት ባለሙያነት Øበሀብትና ቴክኖጅ አጠቃቀም ባለሙያነት
|
Øየ3ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት/ዲፕሎማ 10+3/እና በላይ እና 8 ዓመት Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 6 ዓመት
|
3001.00 |
|
4 |
ሴክሪታሪ I |
ጽሂ 8 |
1 |
8.14/ባድዩ - 4729 |
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ |
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ |
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ደረጃ 2 እና 4 ዓመት Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት |
1743.00 |
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የሰው ኃይል የስራ ክፍል
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ብዛት |
የመደብ መታዎቂያ ቁጥር |
የትምህርት ደረጃ |
የትምህርት ዝግጅት/ የስልጣና መስክ |
ተፈላጊ የሥራ ልምድ |
የሥራ ልምድ/አገልግሎት |
ደመወዝ |
ምርመራ |
1 |
የሰው ሃብት ስራ አመራር ባለሙያ III |
ፕሳ 6 |
1 |
8.14/ባዳዩ-249 |
የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ |
Øየሰው ኃይል አስተዳደር Øማኔጅመንት Øህዝብ አስተዳደር Øትምህርት እቅድና አመራር Øቢዝነስ ማኔጅመንት Øኢኮኖሚክስ Øየአስተዳደር ልማት ጥናት Øሕግ |
Øበሰው ኃይል አስተዳደር በልዩ ልዩ የስራ ዘርፎች ባለሙያነት Øበሪከርድና ማህደር ክፍል ባለሙያነት Øበሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ባለሙያነት Øበርዕሰ መምህርነት Øበዩንቨርስቲ ጉዳይ አስፈጻሚነት Øበሬጅስትራር/ በደንበኞች አገልግሎት ባለሙያነት Øበተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች በኃላፊነት Ø በተማሪዎች አገልግሎት፣ በተከታታይና ርቀት ትምህርት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በቤተ መጽሕፍት ባለሙያነት፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ Øከሴክሬታሪነት በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ |
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት Øየማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት Øየ3ኛ ዲግሪ (PhD)ና3 ዓመት
|
3909.00 |
|
2 |
ሴክሪታሪ I |
ጽሂ 8 |
2 |
8.14/ባድዩ - 4564 |
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ |
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ |
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ ደረጃ 2 እና 4 ዓመት Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት |
1743.00 |
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ጠቅላላ አገልግሎት የስራ ክፍል
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ብዛት |
የመደብ መታዎቂያ ቁጥር |
የትምህርት ደረጃ |
የትምህርት ዝግጅት/ የስልጣና መስክ |
ተፈላጊ የሥራ ልምድ |
የሥራ ልምድ/አገልግሎት |
ደመወዝ |
ምርመራ |
1 |
ሾፌር III |
እጥ 6 |
2 |
8.14/ባዳዩ-3520 - 8.14/ባዳዩ-3521 |
4ኛ ክፍል እና በላይ |
Øየቀለም |
Øየስራ ልምድ አይጠይቅም |
Øየ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ |
1305.00 |
|
2 |
ሾፌር IV |
እጥ 7 |
3 |
8.14/ባዳዩ-3541 -8.14/ባዳዩ-3543
|
4ኛ ክፍል እና በላይ |
Øየቀለም |
Øበሾፌርነት |
Øየ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2 ዓመት የስራ ልምድ |
1511.00 |
|
3 |
የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ቴክኒሽያን |
መፕ 12 |
3 |
8.14/ባዳዩ-2561 -8.14/ባዳዩ-2563
|
ዲፕሎማ/10+3 እና በላይ |
Øኤሌክትሪክሲቲ Øኤሌክትሪክ ኢንጅነሪንግ Øሜካኒካል ምህንድስና Øአውቶ መካኒክ Øበተሸከርካሪ ጥጋና ባለሙያነት |
Øበኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ባለሙያነት Øበዳቦ/ቦይለር ማሽን ባለሙያነት Øየጥገና ንዑስ ኬዝ ቲም አስተባባሪነት/ባለሙያነት Øበገቢዎች ማመንጫ የስራ ክፍሎች በባለሙያነት Øበተለያዩ ማሽን ኦፕሬተርነት |
Øዲፕሎማ/10+3 እና 9 ዓመት Øከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ/ የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 7 ዓመት |
3425.00 |
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የተማሪዎች አገልግሎት የስራ ክፍል
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ብዛት |
የመደብ መታዎቂያ ቁጥር |
የትምህርት ደረጃ |
የትምህርት ዝግጅት/ የስልጣና መስክ |
ተፈላጊ የሥራ ልምድ |
የሥራ ልምድ/አገልግሎት |
ደመወዝ |
ምርመራ |
1 |
ችፍ ነርስ ፕሮፌሽናል |
ፕሳ 4/1 |
2 |
8.14/ባዳዩ-1567 -8.14/ባዳዩ-1568 |
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ |
Øክሊኒካል ነርስ |
Øበጤና አገልግሎት/ተቋማት በህክምና ሙያ |
Øየመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት Øየማስተርስ ዲግሪ 0 ዓመት |
5583.00 |
|
2 |
ጁኒየር ፋርማሲስት |
ፕሳ 2/1 |
2 |
8.14/ባዳዩ-1631 - 8.14/ባዳዩ-1632 |
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ |
Øፋርማሲ |
Øበጤና አገልግሎት/ተቋማት በህክምና ሙያ |
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
3911.00 |
|
3 |
ላብራቶሪ ቴክኒሽያን |
መፕ 8/2 |
1 |
8.14/ባዳዩ-1654
|
ዲፕሎማ እና በላይ |
Øላብራቶሪ ቴክኖሎጅ/ ቴክኒሽያን |
Øበላብራቶሪ ቴክኒሽያንነት |
Øዲፕሎማና 2 ዓመት Øየመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት |
2197.00 |
|
4 |
ስፖርትና መዝናኛ አገልግሎት መለስተኛ ባለሙያ |
መፕ 11 |
1 |
8.14/ባዳዩ-1317
|
ዲፕሎማ/ የ3 ዓመት የኮሌጅ ትምህርትና በላይ |
Øጤናና የሰውነት ማጎልመሻ Øሥነ ውበት/ኤስቴቲክ Øበማንኛውም የትምህርት መስክ |
Øበስፖርትና መዝናኛ አገልግሎት ባለሙያነት Øበስፖርት አካዳሚ በልዩ ልየዩ የስራ ሰክፍሎች ባለሙያነት Øበአትክልትና ስነ ውበት ባለሙያነት Ø በተጠቀሱት የትምህርት ዝግጅቶች በመምህርነት/ አሰልጣኝነት Øበተማሪዎች አገልግሎት በተለያዩ የስራ ክፍሎች በኃላፊነት/ ባለሙያነት Øበደንበኞች አገልግሎት ባለሙያነት Øበቤተ መጽሀፍት ኃላፊነት/ባለሙያነት Øበሀብትና ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ባለሙያነት Øበተከታታይና ርቀት ትምህርት ባለሙያነት Øበማህበራዊ አገልግሎት ባለሙያነት
|
Øዲፕሎማ/10+3/የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 8 ዓመት Øከኮሌጅ በ3 ዓመት ትምህርት የተገኘ/ የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 6 ዓመት |
3001.00 |
|
5 |
ሴክሪታሪ I |
ጽሂ 8 |
1 |
8.14/ባዳዩ-1551 |
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ |
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ |
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ ደረጃ 2 እና 4 ዓመት Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት |
1743.00 |
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ብዛት |
የመደብ መታዎቂያ ቁጥር |
የትምህርት ደረጃ |
የትምህርት ዝግጅት/ የስልጣና መስክ |
ተፈላጊ የሥራ ልምድ |
የሥራ ልምድ/አገልግሎት |
ደመወዝ |
ምርመራ |
1 |
ሬጅስትራር |
ፕሳ 7 |
1 |
8.14/ባድዩ -4570
|
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ |
Øኮምፒዩተር ሳይንስ Øሴክሪቴሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት Øኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ Øሪከርዲንግ ማኔጅመንት Øማኔጅመንት Øህዝብ አስተዳደር Øትምህርት እቅድና አመራር Øስታትስቲክስ Øአደጋ መከላከልና ቀጣይ ልማት Øበማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
|
Øበደንበኞች አገልግሎት ባለሙያነት Øበተከታታይ/ርቀት ትምህርት ባለሙያነት Øበከፍተኛ ሲስተም አድሚንስትሬተርነት Øበርዕሰ መምህርነት/መምህርነት Øበተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊነት Øበአይ.ሲቲ በተለያዩ የስራ ክፍሎች ባለሙያነት Øበተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች ኃላፊነት/አስተባባሪነት Øበሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያነት Øበተማሪዎች አገልግሎት፣ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በቤተመጻሕፍት ባለሙያነት በተጨማሪም ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ/ች
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 8 ዓመት Øየማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት Ø3ኛ ዲግሪ (PhD) 4 ዓመት |
4461.00 |
|
2 |
ከፍተኛ የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ባለሙያ I |
ፕሳ 7 |
3 |
8.14/ባዳዩ-2399 – 8.14/ባዳዩ-2401 |
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ |
Øበማንኛውም የትምህርት መስክ |
Øበደንበኞች አገልግሎት ባለሙያነት Øበተከታታይ/ርቀት ትምህርት ባለሙያነት Øበተለያዩ የስራ ክፍሎች ኃላፊነት/አስተባባሪነት Øበተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊነት/ባለሙያነት(ፕሮክተርነት፣ ሽፍት መሪነት/አስተባባሪነት) Øበአይ.ሲቲ በተለያዩ የስራ ክፍሎች ባለሙያነት Øበኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ልዩ ልዩ ክፍሎች ባለሙያነት Øበሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያነት
Øበቤተ መጽሀፍት ባለሙያነት ፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪም ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ/ች |
Øለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት Øለማስተርስ ዲግሪ 6 ዓመት Øለ3ኛ ዲግሪ (PhD) 4 ዓመት |
4461.00 |
|
3 |
ስታትስቲካል ዳታ ባለሙያ II |
ፕሳ 5 |
15 |
8.14/ባዳዩ-2413 – 8.14/ባዳዩ-2420 |
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ |
Øበማንኛውም የትምህርት መስክ |
Øበደንበኞች አገልግሎት ሰራተኛነት Øበሂሳብ/በጀት ሰራተኛነት Øበተከታታይ/ርቀት ትምህርት ባለሙያነት Øበአይ. ሲቲ/ ኢንተርኔት ካፌ ሰራተኛነት Øበንብረት/እቃ ግ/ቤት ሰራተኛነት Øበሰው ኃይል አስተዳደር መረጃ ጥንቅር ሰራተኛነት Øበኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት Øበተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊነት/ባለሙያነት(ፕሮክተርነት፣ ሽፍት መሪነት/አስተባባሪነት) Øበአይ.ሲቲ በተለያዩ የስራ ክፍሎች ባለሙያነት Øበኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ልዩ ልዩ ክፍሎች ባለሙያነት Øበሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያነት Øበሴክሬታሪነት ወይም በቤተ መጽሀፍት ባለሙያነት፣ በተጨማሪም ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ/ች
|
Øለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት Øለማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት Øለ3ኛ ዲግሪ (PhD) 2 ዓመት |
3425.00 |
|
4 |
ሴክሪታሪ I |
ጽሂ 8 |
1 |
8.14/ባዳዩ-2517 |
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ |
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ |
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ ደረጃ 2 እና 4 ዓመት Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት |
1743.00 |
|