ርቲስቱ በ1990ዎቹ አጋማሽ ባወጣው የዘላለሜ ነሽ አልበም ከፍተኛ ዝናን አግኝቶ የነበረ ቢሆንም ከዛ ዘመን በኋላ በተለይም የሸዋንዳኝ ኃይሉ እና ዘሪቱ ከበደ አልበሞች ከወጡ በኋላ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ የመጣው አብዮት ምቾት ካልሰጣቸው በርካታ ምርጥ ድምጻዊያን አንዱ ነበር። ጥበቡ ወርቅዮ ኢንተርቴይንመት በሚልም የሙዚቃ አሳታሚ ድርጅት ከፍቶ ነበር። ሆኖም በሙዚቃው እንደስትሪ ላይ የተፈጠረው ቁልቁል መውረድ እና የቅጅ መብት መጣስ ችግር አርቲስቱን እንዳበሳጨው የቅርብ ምንጮች አወርተዋል። ይባስ ብሎ በቅርቡም ጠቅላለውን ከሙዚቃ አለም መሰናበቱን በአንድ የቴሌቪዥን ሾው ላይ ቀርቦ ተናግሯል ተብሎ ተዘገቧል።
it so good
Mon, 2014-05-05 16:00
#1
it so good