በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የICT4D የምርምር ማዕከል የ Mobile Application Development (React Native) በሚል ርዕስ በማእከሉ የስልጠናዎች አስተባባሪ አዘጋጅነት ለተከታታይ 3 ወራት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀቀ።

==========
ስልጠናውም Introduction to React Native, Expo, npm, JSX፣ Native modules Basics የሚሉ ርዕሶች የተካተቱበት እንደ ነበር እና በሥልጠናውም ሰልጣኞቹ የተማሩትን የሚተገብሩባቸው የተለያዩ ተግባራዊ ልምምዶችና ፕሮጀክቶች በሰልጣኞች ተሰርተዋል።
ስልጠናውን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ድረስ ለተከታተሉ 25 ሰልጣኞች በማዕከሉ ዳይሬክተር ዶ/ር እሱባለው አለምነህ አማካኝነት የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል።
ዶ/ር እሱባለው አለምነህ ባደረጉት ንግግር የተሰጠው ስልጠና ለሁለተኛ ዙር እንደሚቀጥል ገልጸዋል።