የባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ አመራሮች የ2008 በጀት ዓመት የስራ አተገባበርን ገመገሙ፡፡

ከፍተኛ አመራሮች በ2008 በጀት ዓመት በትምህርት ክፍሎችና በአስተዳደር ክፍሎች የተከናወኑ የስራ አፈፃፀም የገመገመ ሲሆን ጠንካራ ስራዎችን እንዲያስቀጥሉ ደካማ ጐኖቻቸውን ደግሞ ለማሻሻል የሚረዱ ጠቃሚ አስተየየቶችን ለተለያዩ የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች ሰጥተዋል፡፡

Share