News page

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በአይነቱ ልዩ የሆነ የ’ኦፕን ስፔስ’ የውይይት መርሃግብር አካሄደ
 
[ነሐሴ 17/2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ]
**********************************
በኢንፎርሜሽንና እና ስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ  የጃን ሞስኮቭ ቤተ-መጻሕፍት የአትክልት ቦታን በመጠቀም በአይነቱ ልዩ የሆነ የውይይት መርሃግብር የተካሄደ ሲሆን፣  በውይይቱም የተቋሙን የበላይ አመራሮች ጨምሮ  ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች፣ የትምህርት ክፍል ሃላፊዎችና እና አስተባባሪዎች ተሳትፈውበታል።
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራቂ ተማሪዎች የባሕል ቀንን አከበሩ
 
[ነሐሴ 14/2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ]
**********************************
የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ ፕሮጀክታቸዉን አቅርበው ማጠናቀቃቸዉን ተከትሎ የባሕል ቀንን በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል፡፡ በተለያዩ የብሔር ብሔረሰቦች አልባሳት ደምቀው የተስተዋሉት ተማሪዎቹ የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዘር በሃይማኖት እንዲሁም በቀለም ሳይከፋፈሉ የሚማሩበት፤ ልዩነት ዉበት መሆኑን የሚገነዘቡበት፤ ሰላማዊ፣ በተፈጥሮ የታደለ፣ ውብና አንጋፋ የቴክኖሎጂ ትምሕርት ተቋም መሆኑን አስመስክረውለታል።
የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬትም ለተማሪዎቹ አድናቆቱን እየገለጸ መልካም የምረቃ በዓል እንዲሆንላቸው ከወዲሁ ይመኛል።
የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
Robotics Training has been delivered to BiT-BDU Students for the last four days.
 
[August 20, 2022 Bahir Dar, ISC/BiT-BDU]
*********************************************
The robotics training organized by the Faculty of Electrical and Computer Engineering, was begun on last Tuesday and has been concluded this morning. The training was being delivered to interested BiT students from undergraduate 2nd year up to postgraduate level students. Dr. Seifu Admassu, the former BiT Scientific Director, has provided financial support for this training. 

Pages