News page

Training on Artificial Intelligence and Machine Learning concepts for staff has begun at the BiT-BDU Career Development Center.
 
[August 29/2022, Bahir Dar - ISC/BiT]
========================
The Career Development Center in collaboration with Total Quality Management Office of BiT BDU organized Artificial Intelligence and Machine Learning concepts training at Jan-Moscov library for registered academic staff of BiT-BDU. The training which will be delivered by Dr. Getachew Alemu is to be held until September 02, 2022, and will focus on neural network fundamentals, genetic algorithms, fuzzy logic and fuzzy systems, and decision trees.
ከMinabTech ጋር በመተባበር ለባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው ክህሎትን መሠረት ያደረገ ስልጠና ተጠናቀቀ።
 
[ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ]
****************************************
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሙያ ማጎልበቻ ማዕከል አስተባባሪ የሆኑት አቶ ሃብታሙ አለማየሁ እንደገለጹት ማዕከሉ ክህሎትን መሠረት አድርጎ ሲንቀሳቀስ ከነበረባቸው ፕሮግራሞች ውስጥ Full Stack Development Training አንደኛው ነው። ለዚህም እንደ ምክንያት ያስቀመጡት ደግሞ ገበያው Front End ወይም Back End አበልፃጊ ብቻ አለመፈለጉ እና Full Stack አበልፃጊ ተመራጭ በመሆኑ ነው።
የተመራቂ ቤተሰቦች በBiT-BDU የቢዝነስ ኢንኩቤሽን እና ቴክኖ-ኢንተርፕረነርሺፕ ማዕከል (BiTec) በመገኘት የልጆቻችውን ስራዎች ጎበኙ
 
[ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ] 
========================
ውይይቱና ጉብኝቱ የተጀመረው በዶ/ር መኳንንት አገኘሁ፣ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ሳይንትፊክ ዳይሬክተር ሲሆን ኢንስቲትዩቱ ከመማር ማስተማር በተጨማሪ ተማሪዎች በውድድር የሚገቡበት ይህን የመሰለ ማዕከል እንዳዘጋጀ ገልጸዋል። በመሆኑም ተመራቂ ቤተሰቦች፣ ለቀጣይ ሂደትና ሃሳቦቻቸውን ለማዳበር ከተመረቁ በኋላ የተመረጡት ተመራቂዎች ‘ኢንኩቤት’ ተደርገው በግቢው እንዲቆዩ ድጋፍና ፍቃድ እንዲሰጡ ጠይቀዋል።

Pages