News page

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በመደበኛ፣ በተከታታይ እና በክረምት መርኃ ግብር ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
 
[ነሐሴ 21/2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ]
*******************************************
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት መስክ በመደበኛ፣ በተከታታይ እና በክረምት መርሃ ግብር ያስተማራቸውን 6515 ተማሪዎች በደማቅ ሥነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ከነዚህም ውስጥ 944 ወንድ እና 292 ሴቶች በድምሩ 1236 ተማሪዎች የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራቂዎች ናቸው።
Annual Career Expo held at Bahir Dar Institute of Technology, Bahir Dar University.
 
[August 25/2022, Bahir Dar - ISC/BiT]
===================
Annual Career Expo 2022 was launched at Jan-Moscov Library by BiT-BDU Career Development Center (CDC) in collaboration with Dereja, the Ministry of Labors and Skills, and with support from Young Africa Workers.
ለተመራቂ ተማሪዎች በሥራ ክህሎትና ዝግጁነት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ።
 
[ነሐሴ 17/2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ]
=====================
የባህር ዳር ቴክኖሎጂ የሙያ ማጎልበቻ ማዕከል (BiT-Career Development Center) ከደረጃ (Dereja ) ጋር በመተባበር  ራስን  ማወቅ፣ ክህሎትንና ችሎታን መፈተሽ፣የሥራዉን ዓለም ሁኔታ መገንዘብ ፣ ወደ ሥራ ዓለም ለመቀላቀል አስፈላጊ የሆኑ ቅድመ ዝግጅቶችን (CV/resume አዘገጃጀት፣ የሥራ ማመለከቻ አጻጻፍ፣ የሥራ ቃለ መጠይቅ) በተመለከተ  ለሁለት ተካታታይ ቀናት ከሀምሌ 20፣ 2014 ዓ/ም ጀምሮ  በየሳምንቱ  ቅዳሜ እና እሁድ በማዕከሉ ውስጥ ለ720 ተመራቂ ተማሪዎች ሥልጠና ተሰጥተዋል፡፡
ከሰለጠኑት ውስጥ በዛሬው ዕለት ለሚዘጋጀው Job fair/Career expo ፕሮግራም ላለፋት አስር ቀናት ለ590 ተማሪዎች CV/resume ግምገማ እና አሰተያየት/Job fair Clinic/ ተሰጥቷል።

Pages