ለቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች ስለስራ ተኮር (Deliverology) የሚሰጥ ስልጠና

ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረው ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በውጤታማ ትግበራ (Deliverology) ስራ ያለው የስራ ተኮር የምክር አገልግሎትማዕከል (Career Center) ለ3995 መደበኛ የባህርዳር ዩንቨርሲቲ ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች የስራ ተኮር የምክር አገልግሎት የሁለት ቀን ስልጠና ለመስጠት አቅዷል፡፡ በጣላችሁ የስልጣ መርኃ ግብር መሰረትኬሚካል እና ምግብ ም ፋኩልቲ ተማራቂ ተማሪዎች ከ14/08/2011-15/08/2011 ዓ.ም ከ2:30 ጀምሮ ስልጠና ስለሚሰጥ ከዚህ በታች በተዘጋጀላችሁ የስልጠና ክፍሎች እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

  1.  Chemical Enineering @ Hall 1B and 2A
  2.  Food Engineering and Applied Human Nutrition @ Hall 1A

የስልጠናይዘቶች

ራስን መፈተሽና የተለያዩ የስራ መስኮችን ማጤን/መዳሰስ፣

የተለያዩ የሞያ ዘርፎችን መዳሰስ፣

የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ (CV) ማዘጋጀት፣

የስራ ማመልከቻዎችን መፃፍ/መሙላት፣

የስራ ፍለጋን ማቀድ፣ ለስራ ቅጥር ቃለመጠይቅ ራስን ማዘጋጀት እና

የቀረቡ የስራ ዕድሎችን መመዘንና የመጀመሪያ የስራ ወቅትን መምራትበሚሉ ጉዳዩች ላይ ይሆናል፡፡

ሳሰቢያ

ሚሰጠውን ስልጠና ላጠናቀቁ ተማሪዎች ዪኒዘርሲቲው የምስክር ወረቀት ይሰጣል

 እነዚህ የስልጠና ቀናት የመማር ማስተማር ተግባራት የማይከናወኑ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡

 

 

Share