News Page

Welcome to apply for MSc. in Food Technology

Food Technology is a branch of science that deals with the techniques involved in the production, processing, preservation, packaging, labeling, quality management, and distribution of food products.

ICAST 2019

Apply for MSc and PhD programs in Postharvest Technology

Public PhD Defence

Program to be accredited by ABET

A. 

Program Educational... Read More

BiT እና FBPIDI የአቅም ግንባታ ቁርኝት ፕሮግራም ተፈራረሙ

የባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት (BiT) እና የኢትዮጵያ የምግብ፣ መጠጥና ፋርማሲቲዩካል ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት (FBPIDI) የቁርኝት ፕሮግራም ስምምነት አደረጉ፡፡ ሁለቱ ተቋማት ቁርኝቱን ያደረጉት FBPIDI በ2010 ዓ.ም. አውጥቶ የነበረውን በምግብና መጠጥ ኢንዱስትሪ ዘርፍ አቅም ግንባታ ላይ ያተኮረና አምስት ዩኒቨርሲቲዎች የተሳተፉበት ጨረታ BiT አሸናፊ በመሆኑ ነው፡፡ የተቋማቱ ቁርኝት የአጭርና የረጅም ጊዜ (MSc እና PhD) ሥልጠናዎችን፣የሥርዓተ-ትምህርት ክለሳና ዝግጅት ስራዎችን፣ የማማከር አገልግሎት፣ የቤተሙከራ አገልግሎት፣ የቤተሙከራ accreditation እና የምርምር ስራዎችን በዋናነት ያካትታል፡፡  

ለቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች ስለስራ ተኮር (Deliverology) የሚሰጥ ስልጠና

ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረው ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በውጤታማ ትግበራ (Deliverology) ስራ ያለው የስራ ተኮር የምክር አገልግሎትማዕከል (Career Center) ለ3995 መደበኛ የባህርዳር ዩንቨርሲቲ ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች የስራ ተኮር የምክር አገልግሎት የሁለት ቀን ስልጠና ለመስጠት አቅዷል፡፡ በጣላችሁ የስልጣ መርኃ ግብር መሰረትኬሚካል እና ምግብ ም ፋኩልቲ ... Read More

በባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአፕላይድ ሂውማን ኒውትሪሽን (Applied Human Nutrition) ትምህርት ክፍል ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን በኒውትሪሽን መረጃ ትንተና ሶፍትዌር ላይ ስልጠና ሰጠ

በኢንስቲትዩቱ የአፕላይድ ሂውማን ኒዉትሬሽን ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት ለ28 የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን በኒውትሪሽን  መረጃ ትንተና ሶፍት-ዌር ላይ ከመጋቢት 13 እስከ መጋቢት 15/2011 ዓ.ም የተሰጠው ይህ ስልጠና የመምህራንን የምርምር አቅም ከመገንባት አንፃር መረጃ ለመተንተን የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን መጠቀም እንዲችሉ ለማድረግ ታስቦ የተሰጠ መሆኑን የትምህርት ክፍሉ ተጠሪ ዶ/ር መስፍን ወጋየሁ ገልፅዋል፡፡ 

Second Semester Registration
 
For all regular  undergraduate and graduate  students registration period for second semester is YEKATIT 5-7 
Community Service Announcement

መግቢያ

Pages