የባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ የደረጃ ዕድገት መስጠት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቶችን የምታሟሉ ሠራተኞች ከ20/02/2007 ዓ.ም እስከ 24/02/2007 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት የሰው ሀብት ስራ አመራር ቢሮ መስፈርቱ የሚጠይቀውን መረጃ ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡
ማንኛውም ሠራተኛ ለደረጃ ዕድገት ውድድር በዕጩነት ለመመዝገብ፡-
· የሙከራ ቅጥር ጊዜውን የፈጸመና ቋሚ ሠራተኛ የሆነ፣
· የጊዜያዊ ሠራተኛ ወይም የኮንትራት ቅጥር ያልሆነ፣
· ቀደም ሲል የደረጃ ዕድገት ያገኘ ከሆነ ዕድገት ባገኘበት የሥራ መደብ ላይ ከ9 ወር ላለነሰ ጊዜ የሠራ፣
· ከዚህ በፊት የሥራ አፈፃፀም የሌለው በየ6ወሩ የተሞላ የቅርብ ጊዜ 2 የሠራ አፈፃፀም ግምገማ ማምጣት ይጠበቅበታል፡፡
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ግዥ የስራ ክፍል
ተ.ቁ
|
የስራ መደቡ መጠሪያ
|
ደረጃ
|
ብዛት
|
የመደብ መታዎቂያ
ቁጥር
|
የትምህርት ደረጃ
|
የትምህርት ዝግጅት/
የስልጣና መስክ
|
ተፈላጊ የሥራ ልምድ
|
የሥራ ልምድ/አገልግሎት
|
ደመወዝ
|
ምርመራ
|
1
|
የግዥ ክፍል ኃላፊ
|
ፕሳ 9
|
1
|
8.14/ባድዩ - 4535
|
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ
|
Øፐርቸዚንግ
Øማርኬቲንግ
Øአካውንቲንግ
Øማኔጅመንት
Øቢዝነስ ማኔጅመንት
Øሎጅስቲክስ
|
Øበግዥ ክፍል ኃላፊነት/ ከፍተኛ ባለሞያነት
Øበገበያ ጥናት ኃላፊነት/ከፍተኛ ባለሙያነት
Øበንብረት አስተዳደር ክፍል ኃላፊነት/ ከፍተኛ ባለሙያነት
Øበፋይናንስ ክፍል ኃላፊነት/ከፍተኛ ባለሙያነት
Øበሂሳብ ክፍል ኃላፊነት/ ከፍተኛ ባለሙያነት
Øበኦዲተርነት/ኢንስፔክሽን ኃላፊነት/ ከፍተኛ ባለሙያነት
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 10 ዓመት
Øየማስተርስ ዲግሪና 8 ዓመት
Øየ3ኛ ዲግሪ(PhD)ና 6 ዓመት
|
5781.00
|
|
2
|
የውል አስተዳደር ባለሙያ III
|
ፕሳ 6
|
1
|
8.14/ባድዩ - 4542
|
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ
|
Øሕግ
Øፐርቸዚንግ
Øማርኬቲንግ
Øሎጅስቲክስ
Øማኔጅመንት
Øአካውንቲንግ
Øኢኮኖሚክስ
Øቢዝነስ ማኔጅመንት
|
Øበውል አስተዳደር ባለሙያነት
Øበግዥ/በንብረት አስተዳደር ባለሙያነት
Øበህግ አገልግሎት ባለሙያነት
Øበጉዳይ አስፈጻሚነት
Øበጨረታና ስፔስፊኬሽን ዝግጅት ባለሙያነት
Øበገብያ ጥናት ባለሙያነት
Øበደንበኛች አገልግሎት፣ ተማሪዎች አገልግሎት፣ በተከታታይና ርቀት ትምህርት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በቤተ መጽሕፍት ባለሙያነት፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ
Øከሴክሬታሪነት በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት
Øየማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት
Øየ3ኛ ዲግሪ(PhD)ና3 ዓመት
vለህግ የት/ት ዝግጅት
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 5 ዓመት
Øየማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት
Øየ3ኛ ዲግሪ(PhD)ና 2 ዓመት
|
3909.00
|
|
3
|
ከፍተኛ የግዥ ባለሙያ III
|
ፕሳ 6
|
1
|
8.14/ባድዩ - 4544
|
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ
|
Øፐርቸዚንግ
Øማርኬቲንግ
Øማኔጅመንት
Øቢዝነስ ማኔጅመንት
Øአካውንቲንግ
Øሎጅስቲክስ
Øኢኮኖሚክስ
|
Øበግዥ/በንብረት አስተዳደር ባለሙያነት
Øበገብያ ጥናት ባለሙያነት
Øበጨረታና ስፔስፊኬሽን ዝግጅት ባለሙያነት
Øበሂሳብ/በበጀት ሰራተኝነት
Øበኦዲተርነት
Øበገንዘብ ያዥነት
Øበደንበኛች አገልግሎት፣ ተማሪዎች አገልግሎት፣ በተከታታይና ርቀት ትምህርት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በቤተ መጽሕፍት ባለሙያነት፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ
Øከሴክሬታሪነት በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት
Øየማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት
Øየ3ኛ ዲግሪ(PhD)ና3 ዓመት
|
3909.00
|
|
4
|
ሴክሪታሪ I
|
ጽሂ 8
|
2
|
8.14/ባድዩ - 4536 - 8.14/ባድዩ - 4537
|
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ
|
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት
Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ
|
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት
Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት
Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ ደረጃ 2 እና 4 ዓመት
Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት
Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት
|
1743.00
|
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ንብረት አስተዳደር የስራ ክፍል
ተ.ቁ
|
የስራ መደቡ መጠሪያ
|
ደረጃ
|
ብዛት
|
የመደብ መታዎቂያ
ቁጥር
|
የትምህርት ደረጃ
|
የትምህርት ዝግጅት/
የስልጣና መስክ
|
ተፈላጊ የሥራ ልምድ
|
የሥራ ልምድ/አገልግሎት
|
ደመወዝ
|
ምርመራ
|
1
|
የዕቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ
|
ጽሂ 11
|
1
|
8.14/ባድዩ - 4556
|
በቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ የ2ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት/ 10+2/ ደረጃ 2 እና በላይ
|
Øሎጅስቲክስ
Øማኔጅመንት
Øቢዝነስ ማኔጅመንት
Øፐርቸዚንግ
Øማርኬቲንግ
Øማቴሪያልስ ማኔጅመንት
Øኢኮኖሚክስ
Øአካውንቲንግ
Øሴክሪትሪያል ሳይንስ
Øኢንፎርሜሽን ኮምንኬሽን ቴክኖሎጅ
|
Øበንብረት አስተዳደር ባለሙያነት/ሰራተኛነት
Øበግዥ ክፍል ባለሙያነት/ሰራተኛነት
Øበሂሳብ/በጀት ሰራተኛነት
Øበማንኛውም የስራ ክፍል ዕቃ ግምጃ ቤት/ ንብረት ሰራተኛነት
Øበሀብትና ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ባለሙያነት
Øበተማሪዎች አገልግሎት ፕሮክተርነት፣ በምግብ ቤት አስተባባሪነት/ ሽፍት መሪነት/ባለሙያነት
Øበሰነድ ሰራተኛነት
Øበሪከርደርነት
Øበተሸከርካሪ መረጃና ደህንነትና ክትትል ባለሙያነት
Ø በሴክሬታሪነት
Øበቤተ መጽሀፍት ባለሙያነት
|
Øየቴክኒክ እና ሙያ ዲፕሎማ/ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/10+2/ ደረጃ 2 እና 9 ዓመት
Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/10+3/ ደረጃ 3 እና 7 ዓመት
የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 5 ዓመት
|
2628.00
|
|
2
|
የንብረት ክፍል ጸሐፊ
|
ጽሂ 11
|
2
|
8.14/ባድዩ - 4557 -
8.14/ባድዩ - 4558
|
በቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ የ2ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት/ 10+2/ ደረጃ 2 እና በላይ
|
Øሎጅስቲክስ
Øማኔጅመንት
Øቢዝነስ ማኔጅመንት
Øፐርቸዚንግ
Øማርኬቲንግ
Øማቴሪያልስ ማኔጅመንት
Øኢኮኖሚክስ
Øአካውንቲንግ
Øሴክሪትሪያል ሳይንስ
Øኢንፎርሜሽን ኮምንኬሽን ቴክኖሎጅ
|
Øበንብረት አስተዳደር ባለሙያነት/ሰራተኛነት
Øበግዥ ክፍል ባለሙያነት/ሰራተኛነት
Øበሂሳብ/በጀት ሰራተኛነት
Øበማንኛውም የስራ ክፍል ዕቃ ግምጃ ቤት/ ንብረት ሰራተኛነት
Øበሀብትና ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ባለሙያነት
Øበተማሪዎች አገልግሎት ፕሮክተርነት፣ በምግብ ቤት አስተባባሪነት/ ሽፍት መሪነት/ባለሙያነት
Øበሰነድ ሰራተኛነት
Øበሪከርደርነት
Øበተሸከርካሪ መረጃና ደህንነትና ክትትል ባለሙያነት
Ø በሴክሬታሪነት
Øበቤተ መጽሀፍት ባለሙያነት
|
Øየቴክኒክ እና ሙያ ዲፕሎማ/ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/10+2/ ደረጃ 2 እና 9 ዓመት
Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/10+3/ ደረጃ 3 እና 7 ዓመት
የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 5 ዓመት
|
2628.00
|
|
3
|
ሴክሪታሪ I
|
ጽሂ 8
|
1
|
8.14/ባድዩ - 4548
|
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ
|
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት
Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ
|
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት
Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት
Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ ደረጃ 2 እና 4 ዓመት
Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት
Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት
|
1743.00
|
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ፋይናንስ የስራ ክፍል
ተ.ቁ
|
የስራ መደቡ መጠሪያ
|
ደረጃ
|
ብዛት
|
የመደብ መታዎቂያ
ቁጥር
|
የትምህርት ደረጃ
|
የትምህርት ዝግጅት/
የስልጣና መስክ
|
ተፈላጊ የሥራ ልምድ
|
የሥራ ልምድ/አገልግሎት
|
ደመወዝ
|
ምርመራ
|
1
|
የፋይናንስ ባለሙያ III
|
ፕሳ 6
|
1
|
8.14/ባድዩ - 4722
|
የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ
|
Øአካውንቲንግ
Øአካውንቲንግና ፋይናንስ
Øባንኪንግና ፋይናንስ
Øባንኪንግና ኢንሹራንስ
Øማኔጅምንት
Øቢዝነስ ማኔጅመንት
Øኢኮኖሚክስ
|
Øበፋይናንስ ሰራተኛነት
Øበበጀት ሰራተኛነት
Øበኦዲተርነት
Øበአስተዳደርና ፋይናንስ አገልግሎት
Øበሂሳብ ሰራተኛነት
Øበግዥ ሰራተኛነት
Øበንብረት ክፍል ሰራተኛነት
Øበእቅድ ዝግጅትና ክትትል ሰራተኛነት
Øበደንበኛች አገልግሎት፣ በተማሪዎች አገልግሎት፣ በተከታታይና ርቀት ትምህርት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በቤተ መጽሕፍት ባለሙያነት፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ
Øከሴክሬታሪነት በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሦስት ዓመት የሰራ
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት
Øየማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት
Øየ3ኛ ዲግሪ (PhD)ና3 ዓመት
|
3909.00
|
|
2
|
የፋይናንስ ባለሙያ II
|
ፕሳ 5
|
2
|
8.14/ባድዩ - 4723 -
8.14/ባድዩ - 4724
|
የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ
|
Øአካውንቲንግ
Øአካውንቲንግና ፋይናንስ
Øባንኪንግና ፋይናንስ
Øባንኪንግና ኢንሹራንስ
Øማኔጅምንት
Øቢዝነስ ማኔጅመንት
Øኢኮኖሚክስ
|
Øበፋይናንስ ሰራተኛነት
Øበበጀት ሰራተኛነት
Øበኦዲተርነት
Øበአስተዳደርና ፋይናንስ አገልግሎት
Øበሂሳብ ሰራተኛነት
Øበግዥ ሰራተኛነት
Øበንብረት ክፍል ሰራተኛነት
Øበእቅድ ዝግጅትና ክትትል ሰራተኛነት
Øበደንበኛች አገልግሎት፣ በተማሪዎች አገልግሎት፣ በተከታታይና ርቀት ትምህርት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በቤተ መጽሕፍት ባለሙያነት፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ
Øከሴክሬታሪነት በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት
Øየማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት
Øየ3ኛ ዲግሪ (PhD)ና 2 ዓመት
|
3425.00
|
|
3
|
ዋና ገንዘብ ያዥ
|
ጽሂ 12
|
1
|
8.14/ባድዩ - 4760
|
የ3ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት/ዲፕሎማ 10+3/እና በላይ
|
Øአካውንቲንግ
Øአካውንቲንግና ፋይናንስ
Øባንኪንግና ፋይናንስ
Øባንኪንግና ኢንሹራንስ
Øማኔጅምንት
Øቢዝነስ ማኔጅመንት
Øኢኮኖሚክስ
|
Øበገንዘብ ያዥነት
Øበሂሳብ/በጀት ሰራተኛነት
Øበሰነድ ሰራተኛነት
Øበግዥ ሰራተኛነት
Øበሪከርድና ማህደር ሰራተኛነት
Øበንብረት ክፍል ሰራተኛነት
Øበሪጅስትራር ክፍል ሪከርደርነት
Øበሴክሪታሪና ገንዘብ ያዥነት
Øበዩንቨርስቲ ነዳጅና ቅባት አዳይ ሰራተኛነት
Øበተማሪዎች አገልግሎት ባለሙያነት
Øበቤተ መጻሕፍት ባለሙያነት
Øበሀብትና ቴክኖጅ አጠቃቀም ባለሙያነት
|
Øየ3ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት/ዲፕሎማ 10+3/እና በላይ እና 8 ዓመት
Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 6 ዓመት
|
3001.00
|
|
4
|
ሴክሪታሪ I
|
ጽሂ 8
|
1
|
8.14/ባድዩ - 4729
|
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ
|
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት
Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ
|
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት
Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት
Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ደረጃ 2 እና 4 ዓመት
Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት
Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት
|
1743.00
|
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የሰው ኃይል የስራ ክፍል
ተ.ቁ
|
የስራ መደቡ መጠሪያ
|
ደረጃ
|
ብዛት
|
የመደብ መታዎቂያ
ቁጥር
|
የትምህርት ደረጃ
|
የትምህርት ዝግጅት/
የስልጣና መስክ
|
ተፈላጊ የሥራ ልምድ
|
የሥራ ልምድ/አገልግሎት
|
ደመወዝ
|
ምርመራ
|
1
|
የሰው ሃብት ስራ አመራር ባለሙያ III
|
ፕሳ 6
|
1
|
8.14/ባዳዩ-249
|
የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ
|
Øየሰው ኃይል አስተዳደር
Øማኔጅመንት
Øህዝብ አስተዳደር
Øትምህርት እቅድና አመራር
Øቢዝነስ ማኔጅመንት
Øኢኮኖሚክስ
Øየአስተዳደር ልማት ጥናት
Øሕግ
|
Øበሰው ኃይል አስተዳደር በልዩ ልዩ የስራ ዘርፎች ባለሙያነት
Øበሪከርድና ማህደር ክፍል ባለሙያነት
Øበሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ባለሙያነት
Øበርዕሰ መምህርነት
Øበዩንቨርስቲ ጉዳይ አስፈጻሚነት
Øበሬጅስትራር/ በደንበኞች አገልግሎት ባለሙያነት
Øበተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች በኃላፊነት
Ø በተማሪዎች አገልግሎት፣ በተከታታይና ርቀት ትምህርት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በቤተ መጽሕፍት ባለሙያነት፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ
Øከሴክሬታሪነት በተጨማሪ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት
Øየማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት
Øየ3ኛ ዲግሪ (PhD)ና3 ዓመት
|
3909.00
|
|
2
|
ሴክሪታሪ I
|
ጽሂ 8
|
2
|
8.14/ባድዩ - 4564
|
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ
|
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት
Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ
|
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት
Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት
Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ ደረጃ 2 እና 4 ዓመት
Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት
Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት
|
1743.00
|
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ጠቅላላ አገልግሎት የስራ ክፍል
ተ.ቁ
|
የስራ መደቡ መጠሪያ
|
ደረጃ
|
ብዛት
|
የመደብ መታዎቂያ
ቁጥር
|
የትምህርት ደረጃ
|
የትምህርት ዝግጅት/
የስልጣና መስክ
|
ተፈላጊ የሥራ ልምድ
|
የሥራ ልምድ/አገልግሎት
|
ደመወዝ
|
ምርመራ
|
1
|
ሾፌር III
|
እጥ 6
|
2
|
8.14/ባዳዩ-3520 - 8.14/ባዳዩ-3521
|
4ኛ ክፍል እና በላይ
|
Øየቀለም
|
Øየስራ ልምድ አይጠይቅም
|
Øየ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
|
1305.00
|
|
2
|
ሾፌር IV
|
እጥ 7
|
3
|
8.14/ባዳዩ-3541 -8.14/ባዳዩ-3543
|
4ኛ ክፍል እና በላይ
|
Øየቀለም
|
Øበሾፌርነት
|
Øየ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2 ዓመት የስራ ልምድ
|
1511.00
|
|
3
|
የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ቴክኒሽያን
|
መፕ 12
|
3
|
8.14/ባዳዩ-2561 -8.14/ባዳዩ-2563
|
ዲፕሎማ/10+3 እና በላይ
|
Øኤሌክትሪክሲቲ
Øኤሌክትሪክ ኢንጅነሪንግ
Øሜካኒካል ምህንድስና
Øአውቶ መካኒክ
Øበተሸከርካሪ ጥጋና ባለሙያነት
|
Øበኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ባለሙያነት
Øበዳቦ/ቦይለር ማሽን ባለሙያነት
Øየጥገና ንዑስ ኬዝ ቲም አስተባባሪነት/ባለሙያነት
Øበገቢዎች ማመንጫ የስራ ክፍሎች በባለሙያነት
Øበተለያዩ ማሽን ኦፕሬተርነት
|
Øዲፕሎማ/10+3 እና 9 ዓመት
Øከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ/ የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 7 ዓመት
|
3425.00
|
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የተማሪዎች አገልግሎት የስራ ክፍል
ተ.ቁ
|
የስራ መደቡ መጠሪያ
|
ደረጃ
|
ብዛት
|
የመደብ መታዎቂያ
ቁጥር
|
የትምህርት ደረጃ
|
የትምህርት ዝግጅት/
የስልጣና መስክ
|
ተፈላጊ የሥራ ልምድ
|
የሥራ ልምድ/አገልግሎት
|
ደመወዝ
|
ምርመራ
|
1
|
ችፍ ነርስ ፕሮፌሽናል
|
ፕሳ 4/1
|
2
|
8.14/ባዳዩ-1567 -8.14/ባዳዩ-1568
|
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ
|
Øክሊኒካል ነርስ
|
Øበጤና አገልግሎት/ተቋማት በህክምና ሙያ
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት
Øየማስተርስ ዲግሪ 0 ዓመት
|
5583.00
|
|
2
|
ጁኒየር ፋርማሲስት
|
ፕሳ 2/1
|
2
|
8.14/ባዳዩ-1631 -
8.14/ባዳዩ-1632
|
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ
|
Øፋርማሲ
|
Øበጤና አገልግሎት/ተቋማት በህክምና ሙያ
|
የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት
|
3911.00
|
|
3
|
ላብራቶሪ ቴክኒሽያን
|
መፕ 8/2
|
1
|
8.14/ባዳዩ-1654
|
ዲፕሎማ እና በላይ
|
Øላብራቶሪ ቴክኖሎጅ/ ቴክኒሽያን
|
Øበላብራቶሪ ቴክኒሽያንነት
|
Øዲፕሎማና 2 ዓመት
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት
|
2197.00
|
|
4
|
ስፖርትና መዝናኛ አገልግሎት መለስተኛ ባለሙያ
|
መፕ 11
|
1
|
8.14/ባዳዩ-1317
|
ዲፕሎማ/ የ3 ዓመት የኮሌጅ ትምህርትና በላይ
|
Øጤናና የሰውነት ማጎልመሻ
Øሥነ ውበት/ኤስቴቲክ
Øበማንኛውም የትምህርት መስክ
|
Øበስፖርትና መዝናኛ አገልግሎት ባለሙያነት
Øበስፖርት አካዳሚ በልዩ ልየዩ የስራ ሰክፍሎች ባለሙያነት
Øበአትክልትና ስነ ውበት ባለሙያነት
Ø በተጠቀሱት የትምህርት ዝግጅቶች በመምህርነት/ አሰልጣኝነት
Øበተማሪዎች አገልግሎት በተለያዩ የስራ ክፍሎች በኃላፊነት/ ባለሙያነት
Øበደንበኞች አገልግሎት ባለሙያነት
Øበቤተ መጽሀፍት ኃላፊነት/ባለሙያነት
Øበሀብትና ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ባለሙያነት
Øበተከታታይና ርቀት ትምህርት ባለሙያነት
Øበማህበራዊ አገልግሎት ባለሙያነት
|
Øዲፕሎማ/10+3/የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 8 ዓመት
Øከኮሌጅ በ3 ዓመት ትምህርት የተገኘ/ የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 6 ዓመት
|
3001.00
|
|
5
|
ሴክሪታሪ I
|
ጽሂ 8
|
1
|
8.14/ባዳዩ-1551
|
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ
|
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት
Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ
|
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት
Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት
Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ ደረጃ 2 እና 4 ዓመት
Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት
Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት
|
1743.00
|
|
ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ተ.ቁ
|
የስራ መደቡ መጠሪያ
|
ደረጃ
|
ብዛት
|
የመደብ መታዎቂያ
ቁጥር
|
የትምህርት ደረጃ
|
የትምህርት ዝግጅት/
የስልጣና መስክ
|
ተፈላጊ የሥራ ልምድ
|
የሥራ ልምድ/አገልግሎት
|
ደመወዝ
|
ምርመራ
|
1
|
ሬጅስትራር
|
ፕሳ 7
|
1
|
8.14/ባድዩ -4570
|
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ
|
Øኮምፒዩተር ሳይንስ
Øሴክሪቴሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት
Øኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ
Øሪከርዲንግ ማኔጅመንት
Øማኔጅመንት
Øህዝብ አስተዳደር
Øትምህርት እቅድና አመራር
Øስታትስቲክስ
Øአደጋ መከላከልና ቀጣይ ልማት
Øበማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
|
Øበደንበኞች አገልግሎት ባለሙያነት
Øበተከታታይ/ርቀት ትምህርት ባለሙያነት
Øበከፍተኛ ሲስተም አድሚንስትሬተርነት
Øበርዕሰ መምህርነት/መምህርነት
Øበተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊነት
Øበአይ.ሲቲ በተለያዩ የስራ ክፍሎች ባለሙያነት
Øበተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች ኃላፊነት/አስተባባሪነት
Øበሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያነት
Øበተማሪዎች አገልግሎት፣ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በቤተመጻሕፍት ባለሙያነት በተጨማሪም ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ/ች
|
Øየመጀመሪያ ዲግሪና 8 ዓመት
Øየማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት
Ø3ኛ ዲግሪ (PhD) 4 ዓመት
|
4461.00
|
|
2
|
ከፍተኛ የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ባለሙያ I
|
ፕሳ 7
|
3
|
8.14/ባዳዩ-2399 –
8.14/ባዳዩ-2401
|
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ
|
Øበማንኛውም የትምህርት መስክ
|
Øበደንበኞች አገልግሎት ባለሙያነት
Øበተከታታይ/ርቀት ትምህርት ባለሙያነት
Øበተለያዩ የስራ ክፍሎች ኃላፊነት/አስተባባሪነት
Øበተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊነት/ባለሙያነት(ፕሮክተርነት፣ ሽፍት መሪነት/አስተባባሪነት)
Øበአይ.ሲቲ በተለያዩ የስራ ክፍሎች ባለሙያነት
Øበኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ልዩ ልዩ ክፍሎች ባለሙያነት
Øበሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያነት
Øበቤተ መጽሀፍት ባለሙያነት ፣ በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት፣ በተጨማሪም ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ/ች
|
Øለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት
Øለማስተርስ ዲግሪ 6 ዓመት
Øለ3ኛ ዲግሪ (PhD) 4 ዓመት
|
4461.00
|
|
3
|
ስታትስቲካል ዳታ ባለሙያ II
|
ፕሳ 5
|
15
|
8.14/ባዳዩ-2413 –
8.14/ባዳዩ-2420
|
የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ
|
Øበማንኛውም የትምህርት መስክ
|
Øበደንበኞች አገልግሎት ሰራተኛነት
Øበሂሳብ/በጀት ሰራተኛነት
Øበተከታታይ/ርቀት ትምህርት ባለሙያነት
Øበአይ. ሲቲ/ ኢንተርኔት ካፌ ሰራተኛነት
Øበንብረት/እቃ ግ/ቤት ሰራተኛነት
Øበሰው ኃይል አስተዳደር መረጃ ጥንቅር ሰራተኛነት
Øበኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪነት
Øበተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊነት/ባለሙያነት(ፕሮክተርነት፣ ሽፍት መሪነት/አስተባባሪነት)
Øበአይ.ሲቲ በተለያዩ የስራ ክፍሎች ባለሙያነት
Øበኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ልዩ ልዩ ክፍሎች ባለሙያነት
Øበሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያነት
Øበሴክሬታሪነት ወይም በቤተ መጽሀፍት ባለሙያነት፣ በተጨማሪም ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ልምዶች በአንዱ ቢያንስ አንድ ዓመት የሰራ/ች
|
Øለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት
Øለማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት
Øለ3ኛ ዲግሪ (PhD) 2 ዓመት
|
3425.00
|
|
4
|
ሴክሪታሪ I
|
ጽሂ 8
|
1
|
8.14/ባዳዩ-2517
|
በቀድሞው 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10ኛ ክፍል እና በላይ
|
Øየኮምፒዩተር/ የታይፒስት ምስክር ወረቀት ያለው
|
Øበሴክሪታሪነት
Øበታይፒስትነት ወይም በማንኛውም የስራ ክፍሎች ያገለገለ
|
Øበቀድሞው 12ኛ በአሁኑ አስረኛ ክፍል እና 8 ዓመት
Øየአንደኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ 10+1/ ደረጃ 1 እና 6 ዓመት
Øየሁለት ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ/ 10+2/ ደረጃ 2 እና 4 ዓመት
Øየ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት/ ዲፕሎማ/ 10+3/ ደረጃ 3 እና 2 ዓመት
Øየ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት እና 0 ዓመት
|
1743.00
|
|