Events page

ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2009ዓ.ም 2ኛ አመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁን ተማሪዎች እንዲሁም Holistic Exam የምትወስዱ የ4ኛ አመት የምህንድስና ተማሪዎችን መስከረም 22 እና 23/ 2009 ዓ.ም፣ በዩኒቨርሲቲያችን የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎችን ጥቅምት 03 እና 04 /2009 ዓ.ም እንድትገቡ ጥሪ የተደረገ ቢሆንም
2ኛ አመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁና የ4ኛ አመት የምህንድስና ተማሪዎች ወደ ጥቅምት 03 እና 04 /2009 ዓ.ም
የአዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ደግሞ ወደ ጥቅምት 12 እና 13 /2009 ዓ.ም የተራዘመ ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ወደየተቋማቱ ሬጅስትራር ፅ/ቤቶች በአካል ቀርባችሁ እንድመዘገቡ በድጋሚ ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
22 Oct 2016
Bahir Dar University
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2009ዓ.ም 2ኛ አመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁን ተማሪዎች እንዲሁም Holistic Exam የምትወስዱ የ4ኛ አመት የምህንድስና ተማሪዎችን መስከረም 22 እና 23/ 2009 ዓ.ም፣ በዩኒቨርሲቲያችን የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎችን ጥቅምት 03 እና 04 /2009 ዓ.ም እንድትገቡ ጥሪ የተደረገ ቢሆንም
2ኛ አመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁና የ4ኛ አመት የምህንድስና ተማሪዎች ወደ ጥቅምት 03 እና 04 /2009 ዓ.ም
የአዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ደግሞ ወደ ጥቅምት 12 እና 13 /2009 ዓ.ም የተራዘመ ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ወደየተቋማቱ ሬጅስትራር ፅ/ቤቶች በአካል ቀርባችሁ እንድመዘገቡ በድጋሚ ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
13 Oct 2016
Bahir Dar University

የባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በ2008 ዓ.ም የክረምት መርሃ ግብር በተለያዩ የስልጠና መስኮች ሰልጣኞችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉአማልካቾች ከ28/08/2008- 30/09/2008 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢንስቲትዩቱ ሬጅስትራር ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን፡፡

4 May 2016
Bahir Dar University

የባሕር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት አካዳሚክ ካውንስል በ27/12/2007 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ዶ/ር ተሾመ ሙላቴ ቦጋለ ከሌክቸረርንት ወደ ረዳት-ኘሮፌሰርነት ማዕረግ እንዲያድጉ ወስኗል፡፡

ዶ/ር ተሾመ ሙላቴ ቦጋለ ፡ በሜካኒካልና ኢንደስትሪያል ምህንድስና ፋኩልቲ መምህር ሲሆኑ የ“PhD” ትምህርታቸውን በ“Mechanical Engineering” ታይዋን ሀገር ከሚገኘው National Taiwan Science and Technology University አጠናቀው ስለተመለሱ ይህ የደረጃ ዕድገት ተሰጥቷቸዋል ፡፡ በመሆኑም ኢንስቲትዩቱ ይህንን የማዕረግ እድገት ሲያበስር ቀጣዩ ጊዜ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ እየተመኘ፡ በቀጣዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከመንግስት የተጣለባቸውን የመማር ማስተማር፤የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ሐላፊነት በመገንዘብ ያለዎትን ዕውቀትና ልምድ በመጠቀም የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ በማሳሰብ ጭምር ነው፡፡

12/02/2008 ዓ.ም   

23 Oct 2015
ባሕር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት

The Thermal Engineering Chair in the faculty of Mechanical and Industrial Engineering finalized its preparation to launch the Ph.D Program in Thermal Engineering. Hence, interested and qualified university staff within the country are invited to apply.

Application Requirements:

  • M.Sc degree from an accredited university, preferably in Mechanical Engineering (Thermal Engineering) or in Chemical Engineering or any other equivalent recognized qualification provided she/he has taken the thermal engineering core courses during the M.Sc study.

  • Applicants with M.Sc in related field but who didn’t took the thermal engineering core courses may be granted provisional admission and will be required to take bridging courses as recommended by the Faculty.

    Required Documents for application

  • Copies of official transcripts of the previous degree[1]

  • Sponsorship letter

  • Two letters of recommendation

  • PhD research topic concept note (optional, but recommended!)

  • Two Passport size photographs

  • Application fee of  100 Birr

Application Period

From September 22- October 6, 2015.




[1]Official transcript of the previous degree must reach BiT registrar before commencement of the study.

23 Sep 2015
Bahir Dar University

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2ዐዐ8 ዓ.ም በሁለተኛ ዲግሪ በቅዳሜና እሁድ ( Weekend)  መርሀ ግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የስልጠና መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስልጠን ይፈልጋል

  1. Power System Engineering
  2. Applied Human Nutrition
  3.  Sustainable Energy Engineering
  4. Process Engineering
  5.  Production Engineering & Management
  6.  Environmental Engineering  

ü የመመዝገቢያ መሥፈርት

·         ከስልጠና መስኩ ጋር ተዛማጅ የሆነ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት 

ü የምዝገባ ጊዜ 

·         25/12/07-20/01/2008

ü  የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትጊዜ

·         22/01/2008 ዓ.ም.

ü  የመመዝገቢያና የመማሪያ ቦታ፡-

·         አዲስ አበባ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የርቀትና ተከታታይ ማስተባሪያ ጽ/ቤት  አራት ኪሎ ዳግማዊ ሚኒሊክ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ

ü  ትምህርቱ የሚሰጥበት ጊዜ

·         ቅዳሜና እሁድ ( Weekend) 

ü ስልጠናው የሚወስደው ጊዜ

·         ሦስት ዓመት

ለበለጠ መረጃ በድህረ ገጻችን WWW.bit bdu.edu.et ወይንም በስልክ ቁጥር 0582200612 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የባህር ዳር ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የተከታታይና ርቀት ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

ቀን 27/12/2007 ዓ.ም

ማስታወቂያ

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2ዐዐ8 ዓ.ም በማታው መርሀ ግብር

በመጀመሪያ ዲግሪ ፡- 

 
1.  Electrical Engineering
2.  Civil Engineering
3.  Hydraulic and Water Recourses Engineering
4.  Computer Science
5.   Information Technology
6.   Mechanical Engineering
7.   Industrial Engineering
8.   Applied Human Nutrition
9.   Automotive Engineering
10.  Computer Engineering
11.  Electromechanical
12.  Chemical Engineering
13.  Food Engineering
14.  Software Engineering
15.  Information System

 

 በሁለተኛ ዲግሪ፡-
 Power System Engineering
Sustainable Energy Engineering
Manufacturing Engineering
Production Engineering & Management
Thermal Engineering
Environmental Engineering
Process Engineering
Computer Science
Information Technology
Applied Human Nutrition
Food Technology
Mechanical Design
Communication System Engineering
Sugar Technology
አመልካቾች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Ø የመመዝገቢያ መሥፈርት

ሀ. ለመጀመሪያ ዲግሪ ፡- 

1.  በተፈጥሮ ሳይንስ ዲግሪ ያለው/ላት

2.  ዲፕሎማ ወይንም 12+2

3.  አድሻንስ ዲፕሎማ

4.  Level 4 ከዚያ በላይ ያለውና/ላት COC የወሰደ/ች

5.  የመሰናዶ ውጤት

5.1. 2007 ዓ.ም. 275 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት

5.2. 2006 ዓ.ም. 250 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት

5.3. 2ዐዐ5 ዓ.ም. 265 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት

5.4. 2ዐዐ4 ዓ.ም. 265 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት

5.5. 2ዐዐ3 ዓ.ም. 265 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት

5.6. 2ዐዐ2 ዓ.ም. 280 እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት

5.7. 2001 ዓ.ም. 200እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት

5.8. 1995-2000 ዓ.ም.  የመሰናዶ ፈተና የወሰዱ

ለ. ለሁለተኛ ዲግሪ ፡-

·         የመጀመሪያ ዲግሪ ተዛማች በሆነ የትምህርት መስክ ያለው/ላት

Ø ለሁሉም አመልካቾች

·         የመመዝገቢያ ፡ - 100.00 ብር

·         የምዝገባ ጊዜ:25/12/07-15/01/2008

·         የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን: 22/12/2008

·         የመመዝገቢያ ቦታ፡- የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ሬጅስትራር ቢሮ  ቁጥር 21

የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት የተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

15 Sep 2015
Bahir Dar University
Bahir Dar Institute of Technology
Bahir Dar Institute of Technology

Pages