News

ባሳለፍነው ቅዳሜ መስከረም 08/2014 ዓ.ም.በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና ፋኩልቲ በኮምፒዩተር ምህንድስና የተመረቀው ሙሉዓለም አይኔ በደረሰበት ድንገተኛ የመውደቅ አደጋ ያጋጠመውን ጉዳት በህክምና ሲከታተል ቢቆይም መስከረም 13/2014 ዓ.ም.

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና ፋኩልቲ መምህር ለነበሩት አቶ ቢያዝን ሞላ የጡረታ መሸኛ ፕሮግራም ተካሄደ
-----------------------------------------------
ዛሬ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም. በተካሄደው የአቶ ቢያዝን ሞላ... Read More

Seminar Presentation on  Promoting Research and Innovation in BiT By

... Read More

Planting of trees at Lanta Laguna kebele

Multi-Energy Systems, Multi-Carrier Power Flows and Their Optimizations Using Artificial Intelligence". By Getnet Tadesse Ayele (PhD) at Power Lab on Jun 10/ 2021

Those who have take Entrance Exam for Studing MSc in Computer Engineering the following  course coverage are included.

1. Computer Hardware--------------------------------------------------------30%... Read More

ለኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ምህንድስና የ2ኛ ዲግሪ ተማሪዎች  የምርምር ስራችሁን (... Read More

በኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ምህንድስና ፋኩሊቲ ስር የሚሰጡ የ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች 
2ኛ ዲግሪ
1. ኮንትሮል ምህንድስና
2. ኮሚኒኬሽን ምህንድስና
3. ፓዎር ምህንድስና
4. ኮምፒውተር ምህንድስና
5. ማይክሮ ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና
 
3ኛ ዲግሪ
1. ኮሚኒኬሽን ምህንድስና
2. ፓዎር ምህንድስና
3. ኮምፒውተር ምህንድስና

Pages

 
Dr.-Ing. Getachew Biru
Copyright ©2017 - Bahir Dar University